ረሀብ በአዲስ አበባ ተማሪዎች DW Amharic October 29, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ረዺ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ተምህርት ቤት ነው። አንዳንድ ተማሪዎች ረሃብ ያጠቃቸዋል።