የሀዋሳ ከተማ 50ኛ ዓመት ምስረታ DW Amharic November 25, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የደቡብ ብሔር ብሔሮችና ህዝቦች ክልል መዲና ሀዋሳ የተቆረቆረችበትን 50ኛ ዓመት ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረች ነው።