የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና ጎረቤቶችዋ

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት

ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።