የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና መኢአድ DW Amharic September 22, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መኢአድ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫዉ እንዳለዉ ድርጅቱ የመሠረተዉ ክስ ብይን ሳያገኝ ምርጫ ቦርድ ዉጤት ማወጁ ሕጋዊ ሒደትን የሚፃረር ነዉ