በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ

ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች ጋር መነጋገራቸዉን ትናንት ከቀትር በኋላ በጂዳ ከሚገኘዉ ዘጋቢያችን ነብዩ ሲራክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስረድተዋል።

ያዳምጡ [podcast]http://dw-world-od.streamfarm.net/Events/dwelle/dalet/mp3/amh/0120f3fd.mp3[/podcast]