ያልተፈታዉ የሰሜን ደቡብ ኮርያዎች አምባጓሮ DW Amharic November 24, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሰሜን ኮርያ ከደቡብ ኮርያ ወደምታወዛግባት የደሴት ግዛት ሮኬቶችን መተኮሷ ከሴዉል ብቻ ሳይሆን፤ የተመድን ጨምሮ ከተለያዩ ወገኖች ትችትና ዉግዘትን አስከትሎባታል።