የአውሮጳ እና የአፍሪቃ ሀገሮች ትብብር

የአውሮጳ እና የአፍሪቃ ሀገሮች ከሶስት ዓመታት በፊት በሊዝበን፡ ፖርቱጋል በደረሱት ስምምነት መሰረት፡ በጠበቀ የጋራ ስልት በመጠቀም ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እና ለማስተባበር ወስነዋል።