የዴንማርኩ ካርቱን ሰዓሊ ሽልማት DW Amharic September 9, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።