ቀላል ብድር በማሊ ግብርና ያስገኘው አወንታዊ ውጤት ፤

በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አዳጊ ሀገር በማሊ፣ የሆነ የራስን ንግድ ለማካሄድ ወይም በግብርና ራስን ለመሠመራማት ፣ ጥቂት ገንዘብ ነው የሚያስፈልገው።