ፈረንሳይ በሲንቲዎች ላይ የጀመረችው ዘመቻ DW Amharic August 24, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በየሀገሩ የተለያየ መጠሪያ አላቸው ፤ ጂፕሲ ሲንቲ ሮማ ትሲጎይነር ሲንጋሪ ይባላሉ ። ራሳቸውን ሲንቲ ሮማ ብለው የሚጠሩት እነዚህ ህዝቦች በአንድ ስፍራ ረግተው አይኖሩም ።