የ5ዓመቱ የኤኮኖሚ መ/ግብር እና የምጣኔ ሀብት ምሁራን አስተያየት
የኤኮኖሚክስ እና የአካውንቲንግ ምሁራን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ባቀረቡት የአምስት ዓመት የኤኮኖሚ መርሀ ግብር ሳይንሳዊ የኤኮኖሚ ግብዓቶች ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን አመለከቱ። ምሁራኑ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት መንገድ ሊያድግ የሚችልበት የተመቻቸ ተጨባጭ ሁኔታ አለመኖሩን ገልጸዋል። ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ።