የኢራን የኑክሌር ተቋምና ዉዝግቡ DW Amharic August 18, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቡሻሒሩ ማምንጫ ጣቢያ ግንባታ መጠናቀቁ እንደተሰማ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣን እስራኤል የኑክ’ሌር ጣቢያዉን በቦምብ ትመታዋለች በማለት አስፈራርተዋል።