የመለስ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋ የድርድር ሀሳብ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ከማንኛውም የተቃዋሚ ፓርቲ ፡ ከግንቦት ሰባት ጋ ጭምር ለመደራደር ዝግጁ መሆናቸውን ባለፈው ሳምንት ማስታወቃቸው ይታወሳል።