ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በሳዉዲ የጄዳ ከተማ

በሳዉዲ ዐረቢያ በጄዳ ከተማ ካለመጠለያ እና ካለምግብ፡ ወደአገራቸዉ የሚመለሱበትን ዕለት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግር አሁንም መፍትሄ ባላገኘበት ድርጊት ስቃያቸው እየከፋ ሄደ።