በስልጤ ዞን በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ።

በስልጤ ዞን በሁሉም የወረዳ ከ 100 በላይ አባ ወራዎችን በመቀስቀስ በዋና ከተማዋ ወራቤ በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ።

ለተከታታይ ቀናት እስከ ዛሬ ከጠዋት ድረስ ቅስቀሳ እየተደረገ የነበረ ሲሆን ሰልፉ በህብረተሰቡ እምቢተኝነት ምክንያት በድጋሚ ላልታወቀ ጊዜ ተራዝሟል በሚል ሰልፉ ተሰርዟል ። የስልጤ ዞን ምሁራን ፣ ወጣቶች ፣ አርሶ አደሮች እና አንዳንድ ሀገር ወዳድ አመራሮች ላደረጋችሁት ሁሉ ላቅ ያለ ክብር ይገባችኋል።

የህዝቡ ጉዳይ ያገባኛል የምትሉ ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። አሁንም ህዝቡ በተቻለው መጠን ከአማራ እና ከኦሮሞ ወገኖቹ ጎን መቆም አለበት! የነፃነት ጥያቄውን አንግቦ መነሳት አለበት ! ድል ለሰፊው ህዝብ !

4 Comments on “በስልጤ ዞን በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ።”

  1. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  2. people have woken upto the old tactic of THE ETHNO FASCIST Tigre people liberation front to divide people on the basis of ethnicity, language, tribal and clan groupings as a means of controlling and governing.

    tplf is still barking its worn out tactic to incite inter ethnic violence which it has used for the last 26 years to loot Ethiopia and kill its people en mass. tplf do not know that the tide is turning against them. their mission of destruction and violence , divide and conquer is coming to an end as they watch helplessly.
    victory to the Ethiopian people, death to fascists and their stooges.

  3. አይ ወያኔ እነሱ የሚፈይጉትን ማሰለፍ እነሱ ካልፈለጉ ግን አሸባሪ ነው እሰረው ግደለው ማለት አይ ዶሞክራሲ ታራባት ቆፈናም የባንዳ ልጆች

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*