ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=9WGoJD1Bylw]
ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው። ሴቱ ወንዱ ኣሳቻ ስፍራ ላይ ድንገት ቁም እየተባለ ቀልቡ አየገፈፉ አየፈተሹት ይገኛሉ። ወያኔ ምን ያህል በፍርሃት እየራደ እንደሚገኝ ያመለክታል።ሲ ኤም ሲ በታችኛው መንገድ (ሳፋሪ/ፊጋ) አካባቢ በርካታ ፖሊሶችና ፌደራሎች መኪና እያስቆሙ በመፈተሽ ላይ ናቸው።የህዝብ ማመላለሻ መኪኖች ሳይቀር በማስቆም ሁሉንም ሰው እየፈተሹ ነው። መብራት አገልግሎትም ተቋርጧል። #MinilikSalsawi
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=NbyBQhp3Nsg]