የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!!

የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ?? ?? ?? ?? ?? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሥራ የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የህዝቡ ብሶት ተጋሪ የኮንሶ ልጆች ናቸው፡፡

ከየትኛው ዳገት ላይ ሆነን ስንጮህ ይሆን ድምጻችንን የምትሰሙት (ዘጠኝ ወራት ሙሉ ከከተማ እስከ ገጠር፣ ከክልል እስከ ፌደራል መንግስት ፣ አልፎም በአደባባይ ለዓለም ህዝብ ጮሄናል) ? ከዚህ የከፋ ምን ሲደርስብን ይሆን ህመማችን የሚያማችሁ (ወጣቶች የጥያት እራት የሆኑበት፣ መንደር ሙሉ ተቃጥሎ ነዋሪው የተሰደደበት፣ አምስት ወር ሙሉ ደመወዝ የተከለከለበት፣ …) ? ምን ስናደርግ ይሆን ከትግላችን ተሞክሮ የምትቀስሙት (የባህል መሪ፣ ኃይማኖት አባቶች፣ ከህጻናት እስከ አረጋዊያን፣ ከመንግስት ሠራተኛ እስከ አርሶአደር፣ ከገጠር እስከ ከተማ፣…በአንድ የቆሙበት፣ተፈናቃይና ተጎጂዎችን ህዝቡ በአቅሙ የደገፈበት ..) ? የተበጣጠሰና የተከፋፈለ የተናጠል ትግል መስዋዕትነቱን ያበዛዋል፣ የመከራና ሥቃይ ጊዜኣችንን ያረዝመዋል፡፡

በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የሚደረጉትን የ‹በቃኝ› ህዝባዊ እምቢተኝነት የለውጥ ትግል አስተባብሮና አቀናጅቶ የሚመራ አንድ ጠንካራ ፖለቲካዊ ኃይል/ማዕከል ያለመፈጠሩ ነው እነዚህን ጥያቄዎች እንድናነሳ ያስገደደን፡፡ እርግጥ ነው በአገር ውስጥም በውጪም የሚታየው ከመቼውም ጊዜ የተለየ የአንድነት /ትብብር ስሜት የሚያበረታታን የትግል ስንቅ ሆኖናል፤ ግን እስከመቼ ነው ከፖለቲካ ኃይሎችና የአገራችን ልህቃን በዚህ መልክ በተናጠል ስንመታ፣ ስንታፈን በተናጠል ቆማችሁ የምትመለከቱት ? ስለምንስ የአገራችን የፖለቲካ ኅይሎችና ልህቃን በአንድ መቆም ተሸነፋችሁ ? የድረሱልን – የአድማጭ ያለህ ጥሪያችን- የኮንሶ ህዝብ ብቻውን በተናጠል የድል፣ የመብቱና ነጻነቱ ባለቤት አይሆንምና ስለ ኮንሶ ህዝብ ብቻ አይደለም ፡፡ጥያቄኣችን ኢትዮጵያዊ ነው፤ ይህን በአራቱም የአገራችን አቅጣጫ የተፋፋመውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የሚያስተባብር አንድ የአመራር ኃይል/ ማዕከል በመፍጠር፣ ትግሉን በማቀናጀት፣ በዝቅተኛ ዋጋ የሥቃይ ዘመናችንን ለማሳጠር በአንድ የምትቆሙት ወይም ምክክር እንኳ የምትጀምሩት ወይም በቪዥን-አትዮጵያ/ኢሳት የተጀመረውን የምትቀጥሉት፣ የምስራች የምታሰሙን መቼ ነው የሚል፡፡

ለዚህ ተግባራዊ የጋራ መልስ እንጂ የተናጠል ድርጅታዊ መግለጫችሁ፣ በመገናኛ ብዙሃንና በሰልፍ መርዶኣችን መንገራችሁ ፣ የመረረ ሃዘናችንን መግለጻችሁና ማስተጋባታችሁ፣… የዲፕሎማሲያዊ ዘመቻችሁ ፣ ትግሉን ቢያግዝም ፣ለድሉ አስተዋጽኦ ቢኖረውም …የሚከፈለውን መስዋዕትነት በሚቻለው መጠን አይቀንሰውም፣ የድሉን ቀን እስከሚቻለው አያቀርበውም፣ ከድል በኋላ የሚመጣው ለውጥ ዘላቂ፣አስተማማኝና የተረጋጋ ለመሆኑ መተማመኛ አይሆንም፡፡ ስለዚህ አሁንም ደግመን ደጋግመን የምንጠይቃችሁ- መቼ ነው– አገራችንን ህዝባችን ላይ ስለደረሰውና እየደረሰ ስላለው፣ የጋራ ድምጻችሁን የምንሰማው፣ የተቀናጀ የትግል አመራራችሁን፣ … የምንጠብቀው፣ አስተማማኝና ዘላቂ የጋራ የመፍትሄ አማራጫችሁን በትብብር የምታቀርቡል ??

በድል ታጅበን ከአዲሱ የለውጥ ዘመን ለመድረስ የጀመርነውን ጉዞ በጋራና በመተባበር አጠናክረን እንቀጥል፣ ወደፊት፡፡

አዲስቱ አንዲት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች፤ አንጠራጠርም፡፡ መስከረም 03/ 2009 ፡፡

30 Comments on “የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!!”

  1. “ስለዚህ አሁንም ደግመን ደጋግመን የምንጠይቃችሁ- መቼ ነው– አገራችንን ህዝባችን ላይ ስለደረሰውና እየደረሰ ስላለው፣ የጋራ ድምጻችሁን የምንሰማው፣ የተቀናጀ የትግል አመራራችሁን፣ … የምንጠብቀው፣ አስተማማኝና ዘላቂ የጋራ የመፍትሄ አማራጫችሁን በትብብር የምታቀርቡል ??
    በድል ታጅበን ከአዲሱ የለውጥ ዘመን ለመድረስ የጀመርነውን ጉዞ በጋራና በመተባበር አጠናክረን እንቀጥል፣ ወደፊት፡፡
    አዲስቱ አንዲት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች፤ አንጠራጠርም፡፡ መስከረም 03/ 2009 ፡፡”

    የኮንሶ ህዝቦች ጥያቄ የሁላችንም ነው፡፡ ያለው ህገመንግስት በወያኔ ተሰርቶ ለወያኔ ብቻ የሚያገለግለ ስለሆነ እንጂ ይህ ባይሆን ኖሮ ግን በህገ መንግስቱ መሰረት አየታየ ሁሉም ችግር ይፈታ ነበር፡፡ አሁን ያለው ችግር ግን ለወያኔ ጥቅም በተዘጋጀ ህገመንግስት መሰረት ህዝብ መጠየቅ ሲችል ነገር ግን የሚሰጠው መልስ ጥይትና ሞት ነው፡፡ ወያኔ ግን የራሱን ህገ መንግስት ተገን በማደረግ 50 በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ክልል ግዛት ከአማራና ከአፋር በህገወጥ መንገድና በጉልበት በመያዝ ነው፡፡ ለዘመናት ድንበር ሆኖ ሲያገለግል የኖረን የተከዜን ወንዝ ተሻግሮና ሸለቆውን እየወረደና እየወጣ አልፎ ካለቦታው በማምጣትም ነው ለም፣ ሰፊና ሀብታም የሆነን የጎንደርን መሬት በቅኝ ግዛት ለመያዝ የቻለ፡፡ ራያ አዘቦንና ከአፋርንም ሰፊ መሬት በማን አለብኝነት በመውረርና በቅኝ ግዛት ስም የያዘ በዚህ መልክ ነው፡፡

    የወያኔ ትግሬ ሀገመንግት ለሱ የህገወጥ ድርጊቶች እንደመፍትሄ እየተጠቀበመበት ሲሆን ነገር ግን ሌላውን የሚጎዳበትና የሚያሰቃየበት መሳሪያው ነው፤ ልክ እንደ ወልቃይቴዎች ማለት ነው፡፡ የኮንሶ ጥያቄ በህገ መንግስቱ መሰረት ከሆነ ለምን በህገ መንግሰቱ መሰረት መፍትሄ አያገኝም? ወያኔ ትግሬ በሰሜት የተከዜን ወንዝ ትግራይን አሻገሮና አስቸጋሪ ሸለቆ አሳልፎ በህገወጥ መነገድ ከጎንደር የወሰደው ለምና ሀብታም መሬት ጉዳይ ግን ከወያኔ ህገመንግስት ጋር ምንም ግንኘኙነት የሌሌው ሲሆን በጎንደርና በትግራይ መካከል ያለ ድንበር ተፈጥራዊ የሆነና ዘመናት ያስቆጠረ ስለሆነ በምንም ሰው ሰራሽ መንገድ ሊጣስም ሆነ ሊሻር የማይችል የተፈጥሮ ነገር ነው፡፡ ራያ አዘቦም ምን ጊዜም የወሎ አካል ስለመሆኑ ከታሪክ ጀምሮ የሚታወቅ ነው፡፡

    በሎሎቸ አካባቢዎች ያለ የድንበር ጥያቄ ግን ክፍላተ ሀገሮች በወያኔ ትግሬ አማካኝነት በጨዋታ መልክ እየተቆራረሱ ነገር ግን እንደ ቁም ነገር የተፈጠሩ አዲሶች ስለሆኑ ድንብራቸውን ለመወሰን አስቸጋሪ የሆነና ወደፊትም በዚህ መልክ እየሆነ የሚቀጥል ነው፡፡ በመሆኑም አንቀፅ 39ን ጨምሮ ሀዝብን ከህዝብ ለማጣላትና ሀገርን ለማፈረስ የተሰራን የወያኔን የተንኮል ህገ መንግስት በሌላና ለኢትዮጲዊያን በሚሰራ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይዘትነት መተካት አለበት፡፡ ይህ አይነት አካሄድ ብቻ ነው ዘለቄታም ባይሆን የተሻለ ለውጥና መፍትሄ ማምጣት የሚችል እንጂ በወያኔ ሀገመንግስት የምንቀጥል ከሆን ግነ ገና ገና ብዙ ግጭቶችንና መከራዎችን በሌሎችም ቦታዎችና ህዝቦች መካከል ማየታችንና ማዘናችን አይቀርም፡፡

  2. the massacre in Konsso by the tigre Agazi ethnic militia is reaching epoch proportions, people are being slaughtered daily, properties are being set alight. woyane fascists are on a mission to annihilate the population. the woyane looters and their arab sponsors who have been exploiting the fertile lands in the region to line up their pockets have waged war in the region thinking that they can continue to loot and pillage the land.

    The Konso people , like the amharas, oromos are resisting the woyane fascist aggression fearlessly.

    It is time that the struggle in every part of the country is unified and be led . the people are crying for a leader, a political party to lead them in the struggle. please listen to the people , and do something.

  3. It seems the actions of wretched Woyane dogs are going bizarre. It was in Oromia few months back, it was in Gondar and Gojam last month and now it is in Konso this time. These sychopath Woyanes like mad dogs they are fighting everyone they see challenging and opposing their medieval thinking and actions. They act and actually are dellussionals and sychopaths afraid of everything and everyone. They are hopeless mad dogs and they must be put to death.

  4. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  5. Tulu;
    You are absolutely right. The leaders of TPLF are losing it big time. Now we understand that Woyane’s enemty is not with not only the Oromos and Amharas but with each and every Ethiopians. Though the good people of Ethiopia gave them the benefit of the doubt for twenty five years their narrow mindedness and arrogance did not allowed them understand what leadership means. Ethiopians in all regions, cities, villages, and homes will resist and fight them for the liberation of every Ethiopian in our country.

  6. Balfw protest ye Kunta Kinte
    Ye xkur American film yeneberwn
    Picture cut and paste adregw
    YeKonso hizb neaw bemalt
    yawenabedutn agalxenacewal.
    Ginbot 7 ye banda lejoch xrqm
    Neaw.

  7. As an Atheist I love the religion called ISlam for one reason and that is the wars also the fact Muslims are unbeatable even America couldn’t win in Iraq or Afghanistan.

    How would this different from protest? The Jihadism would bring terror the government 24/7 killing them and their families and suicide bombers followed by suicide bombers. It’s the duty of Qatar and Saudia Arabia also Iran to fund Islamist in Ethiopia to topple TPLF.

    The next war is an for an eye

  8. Many countries show some democratic improvements to accommodate it’s citizens after each regime changes.
    However, Ethiopia, the country that is a symbols of Free from Colonial stains, goes went from bad regime to
    present cannibalism we are witnessing! Yes, we were not colonized by Europeans like many African countries but we are far worse off than former colonies of Europeans.
    This brings us back to ask ourselves a question or two?
    Are Ethiopians truly “1” nationality as some uttests?
    Then how did we get to such cannibalism stage,where one ethnic commits Genocide onto others? DO you believe such back tracking under “1” Ethiopia would bring peace & stability especially in the future? Or we need to restructure Ethiopia that empower all ethnics? Or just push the old poisons up the noses of others by hooks or crooks? Wallin Mekonen was hero to me!

  9. What sets Walelign a parts from other scholars was his vision outside of the box.His
    ethnic extraction force him to think only one routine notion of one people called Ethiopia with one language,custom one church not even to bother to think outside of “this notion”.
    Lohbehold killed for violating that code!
    If, and only if we need to move forward we Ethiopians make sure what we did wrong upto now, & willing to have policy descourses to do
    invetories????
    It takes bright great men & women to cut our losses, reEngneer Ethiopia that never do same over & over yet expect different outcomes.
    God bless Ethiopians to think
    outside of the”Wrong 1 box” for the box is the real causes of our past,present,even future sufferings.

  10. ETHIOPIA, needs two changes,one is being from minority Genocidal regime.The second, is as relevant as the
    first. Removing the old notions that keeps causing endless surrings. This requires all stakeholders to
    Create newest Ethiopia that does not dewels in its past.
    To move ahead, New start is a
    MUST.

  11. Current problem is embedded in the way our nation created in the first place plus how we view each other plus how those segments of compositions of “the so called one Ethiopia” view itself.
    TPLF/ Tigrean Liberation Front as its name attests, view itself as separate nation. It view itself as smarter,more advanced than other ethnics in language, custom,nationhood. This is why they do what even Fascits did not do. TPLF does not want “1” Nation that speaks “1” language. Deep down they
    are not doing anything bad to their country.To TPLF their country is Tigre-land is expanding each minutes to other people’s territories through Genocides. TPLF CARES LESS IF THEY KILL ALL NON TIGRE ETHIOPIANS IN ONE SECOND, FOR THESE NATIONS/ NATIONALITIES ARE HURDLES TO THEIR GRANDIOSE COLONIAL AMBITIONS.THE NAME ETHIOPIA THEY WAVE IS ONLY TO COMPLETE THEIR SINISTER COLONIAL VISION.THIS IS WHY NON TIGRES
    ARE THE TARGETS.
    ON THE OTHER HAND, WE VIEW TIGRE AS OUR PEOPLE,PART OF “1” ETHIOPIA.WE TRY TO SEE THEM AS OUR BROTHERS,AS SUCH EXPECT THEM TO BE LIKE US.CAN THIS NOTION BE SUSTAINABLE AT ALL? SHALL WE HAVE SUCH SYMPATHIES FOR THOSE WHO ARE PRACTITIONERS OF COLONIALISM ON US?

  12. When were colonizers viewd, it’s inhabitat subjects as brothers nor sisters?
    It never ever happened. STOP
    claiming Tigres as our brothers. GIVE IT UP! TIGRE-LAND as it currently showing it’s cannibalisms that can only equated to 1000 years back savegery ain’t our brothers. If they are citizen of the same country. Meles Zenawi’s loaded statement clearly stated years ago as follows; “Ye Aksum hawilt LA Wolytas hizbachin mine naw?”
    Then, when we did not understand or accept Tigre as our new colonizer, former hooked by the name of Me me Sibhatu,called us “Retards”.
    Shall we affirm her claims or
    move forwards in freeing ourselves from Tigres? ANSWERS EXPECTED ONLY FROM THE COLONIES SUBJECTS.NO TIGRE NEED TO RESPOND.

  13. ዋለልኝ መልእክትህ መልካም ሁኖ ስምህ አልተመቸኝም የችግራችን ሁሉ ምንጭ ዋለልኝ ነውና። በተረፈ ይጽሁፉ አቅራቢዎች መልካም ብላችሁ አንድ ነገር ላይ አልተመቻችሁኝም እንደ ቭዥን ኢትዮጽያ ያላችሁት። እሱ ቭዥን ኤርትራ እንጅ ቭዥን ኢትጽያ ሊሆን አይችልም

  14. HULUM,
    WHAT’S IN THE NAME? THE ISSUES ARE SO RELAXANT TO ALL.ETHIOPIANS NEED TO DEAL WITH THE ROOT CAUSES. THE ROOT CAUSE THAT GAVE BIRTH AMONG US, OUR COLONIZER CALLED TPLF.Case in point Tigre sees itself as free from the rest of Ethiopians.
    Their writings are on the wall,their bloody hands says worse than fascists. Here, 80 some ethnics fool ourselves to make our colonial masters of free,independat Republic Of Tigre as if they are our brothers & sisters. Their Aristocrat Meles Zenawi’s had told us in clear language in his utterances, “What does Aksum hawult anything to do with Wolytas”? No reactions from us,unlucky subjects-nonTigres.Came to tell us We are Retards to assume Tigres as equals with us? Only if we look how TPLF doing business in its country Tigreland, vs the rests of Ethiopia should be enough to admit that we are colonized.Had we be under European colony it does not cause far worse than current time.
    Why waste time claiming what we are not? Accept Tigre as our colonizer,then work in unison to gain independace.Many with PHDS and all lag behind Walelign.
    Under “1” Ethiopia plan we raised our colonizers of Tigre to eradicate,current & future generation that could bring our country ahead.
    Oneness without honesty,brotherhood results in such hasty outcomes.waste no time in converting hearts of our demonizer-colonial power of Tigre to be our brothers but accept you got deceived into becoming slave to evils who are not our brothers at all.Move chapter ahead in detailing owns elves first,then can deal with issues of “1” united Ethiopia after freedom. Wise will end fire that is taking down his house, than dreaming to promise the arisonist’s house.
    Walelign,youth that pin pointed our current affairs.
    “Agbasbisew biarisu back arem
    yimalesu”

  15. Raising awareness to our current affairs as the non Tigre extractions,gives us clear vision. When we get colonized,by outsider or one from 85 ethnic we have,response has to be Ethiopian and tough enough in order to free ourselves from slavery imposed on us. We have people with PHDS never saw this is coming. Some even
    lent their services to TPLF thinking they are more liberals than the regimes before them. AMONG those, I recall Doctor Nagasso Gidada, who resigned,once he learned the vision of TPLF is a lot different than the rest of Ethiopians. BY the time Doctor Nagasso resigned the damages were too deep to resset. Diplomatic coverages were better positioned to good for current colonizers.At home,Ethiopian lives worth less than maggots. His resignations was too little too late.Perhaps, he is one of Ethiopians, Abbay Tsehaye calls “Ye neat hilinachew aldabarem” means in short, we are not clever enough to accept the state of Tigre as our new conical power in town!
    In this utterrances, Ato Abbay Tsehaye is sure we are too retarded to acknowledge that we are nothing but subjects of Tigrean plantation owners! Surprise there? No.
    Meles Zenawi’s was much better plantation owner than Abbay Tsehaye,when uttered this “what good does Aksum Manu mentioned gives to Wolytas?”. Mind you to Meles Zenawi’s we all are his Wolytas whom he/ Mr. ZENAWI
    gives assignments no matter how filthy it may be!
    Then, comes an old lady by the name of”ME ME Sibhatu with her utterances which I am sure copied from big wigs,
    to tell us We are nothing but bunch of “Retards” for we never get it even though we get reminded over and over!
    Yet, we are so busy to get sympathy from our demonizer.
    We are busy to win brother/sisterhood, we are intermarriage this and that.
    What wasted,fools we are?
    How many times do they have to repeat to us to accept we are doped? DO we have to get more explanations or assurances? They are doing what Euro-colonizers did not do. Yes, ex-colonies who are questioning our submissive tendacies.These are many African countries who are shells hockey how Ethiopian trashed so bad, frightened so bad to rise up, to gain back their God given rights.

  16. @walelign,
    Walelign mekonen an amhara from Wollo was the first person in Ethiopia who raised ethnic issues and gave the idea to fascist thugs like tplf. Unfortunately Walelign did not foresee his ideas would be interpreted wrongly by the likes of Tplf. Instead of creating equality, tplf is looting and pillaging Ethiopia by killing and persecuting everybody else that stands in its way, creating destruction by spreading inter ethnic violence, by spreading hatred and suspicion among communities, by segregating the society on ethnic lines which is creating death and violence because of land disputes etc etc …..

    What about the ethnic cleansing and genocide in Gambella, ogaden, amhara.

    ……

  17. There is no time for all we Ethiopians to show our solidarity with Konso brothers. Especially peoples in the south region have to use this opportunity to protest the vampire woyane regime. H/mariam and Shiferaw are those who facilitate the killing of konso.
    why you south region peoples don’t stand with your other Ethiopians peoples? For how long time ou stay frustrated? who you are waiting for?
    I fell sad for those children, women, young people , men and women who are massacred brutally by Woyane armed forces with a facilitation of southern region cadres.

  18. The anti-Tigray, anti-development and anti-peace Amhara uprising is being crushed and the situation in the region is under control and calm. Wolkait is Tigrean and will remain so. The Amharas must give up their empire dream and live in peace with the nations, nationalities and peoples they once colonized, exploited and oppressed. The Tigreans are not only the liberators of the colonized and oppressed but also the protectors and promoters of freedom, development and peace. That is why the Tigreans are extensively investing and contributing to the development of the regions the democratic and developmental EPRDF government has identified as under developed.

  19. Tigat,
    Thank you for acknowledging this point I raised in regard of Walelign Mekonen visionary
    research writings. His writings were rusty,crusty but shinning solid gold.Yet
    crucified for having so inclusive notion by his own people. Ehiopia need more of likes of Walelign to build Ethiopia that stands on truth
    cemented on mutual respects calturally,linguitically,
    territorial via brand new give and take constitution.
    Ailing to change old poisons in order to bring in different more glossier bottles does not change the chemicals.
    KONSO PEOPLE AND SIDAMA, HADYA PEOPLE ARE THE MOST UPSTANDING PEOPLE.
    They need help from all of us. ESAT is doing exceptional
    Jobs,yet damages inflicted on
    most of the Southern is so acute under all regime’s that ruled Ethiopia.They are the first to be desarmed,expelled,their lands to be taken away,lingo-calturally depossed.Now recon querred by TPLF at the orders
    of their poisonous tentacles.
    Let’s do our best to bring all issues to UN human rights for detailed accounts of our sufferings. ONCE TPLF it’s tentacles are all removed out of are bedrooms,we’ve only one chance to Recreate the type of Ethiopia we all enjoy
    & build our futures for generations to come. United are essential to remove fungus TPLF,the deadly parasites & also to create how to move foreward,never looking back.When we look back,Ethiopia that never been colonized by White Europeans has more skeletons underneath the grounds that begs us to steadfast for fundamental changes.Currently we have become a lough of even the African.
    Good day.

  20. Dilwenbaru,
    Your notions has the one African apartheid used to spread.Apartheid Africa to this day argue the lands rich of diamonds were only for whites & on chimpanzees lived on these rich lands. You share the same propoganda to Ethiopians.Besides eating like humans for the fist time
    you TPLF have shown us in unwaverings,we are stupid to even know that you are displacing far worse than the white Afrikanus.You have called us “retards” or “niqate hilinachew aldabarem”
    yet, continue to displace us our homes,lands you just arrived at.Don’t waste your time trying to sell poison.
    There is nothing stable in Ethiopia, instead remains fluids that is going to wash you back to cursed home of yours back to Tigrea.

  21. JUST LIKE TPLF,APARTHEID WHITES ADVOCATED,BESIDE CHIMPANZEES NO HUMANS EVER LIVED IN RICH SOUTH AFRICA PRIOR TO THEIR ARRIVALS.
    YOUR SETANIC WITCH CRAFTER COPIED SIMILAR ANALOGIES TO EXPAND Tigrea into other nations nationalities with their propogandas. If you believe for one second Tigrea will occupy all of rich vast Ethiopia in 18th centuary mindsets, to be seen. For now
    enjoy your AD cannibalism.

  22. To: Dilwenberu; the real terrorist Woyane thug Delih and Wenberih yeseberna. Your comments show that you are Neffet, Nifftam, and Moyaliam Woyane. You always spread venom of racism and ethnic divisions and you are nothing but demented, delusional, narcist, and sychopath Woyane. First, far from being crashed and as opposed to your wishful thinking Ethiopians every where from Gondar to Sidamo and from Gambela to Ogaden are whipping your and your masters asses. Second, contrary to your delusions Wolkait has never been part of Tigray according to Ras Mengesha. Third, each and every Ethiopian in all regions and cities of Ethiopia including real Ethiopians in Tigray have been dreaming and aspiring to get a government that lives by and respect for the rule of law, democratic governance, respect for citizens, human and personal rights. Ethiopians aspire for a government that will not engage in the cancerous racism, ethnic cleansing, genocides, ethnic Aparteid, extra judicial murder, and kidnapping by any one. Here after Ethiopians don’t tolerate and don’t accept these types of high crimes that they suffered and still suffering in Woyane’s Ethiopia. Ethiopia was by far better during Haile Sellassie’s and even Mengidtu’s times for these two dictators did engage in the types of high crimes perpetrated in Woyane’s time. Each and every Ethiopian knows that Woyanes are illetrates, ignorants, and incapable of administrating a kebele let alone ruling Ethiopia know for its longstanding statehood and independence. Forth, Woyane planed, designed, implemented, and coordinated racism, ethnic cleansing, Aparteid, state sponsored terrorism, genocide, and treasons never known in the world. Fifth, let alone liberating Ethiopians Woyanes are incapable of liberating themselves from hatred, inferior complex, and terrorism against all Ethiopians from north to south and from east to west. Sixth, as for “Tigreans investing all overall the country”, the jury already out and Ethiopians see nothing of investments in Ethiopia by Woyane. Seventh, to. the contrary, Tigreans investment is in Tigray or taking our money out and investing in foreign countries. All the investment money Woyanes say are from EFFORT that was setup by money from National Bank and money robbed from the Treasury in addition to money from Woyanes business that were mandated not to pay taxes. Eight, be assured that Ethiopians have decided and fighting Woyanes and their collaborators who burned and murdered innocent Ethiopians whom they imprisoned illegally without cause. Woyanes will pay very dearly for the high crimes they committed by planning and coordinating genocides, ethnic cleansing, extra judicial killings, and kidnappings in Oromia, Amhara, Ogaden, Gambela, Afar, Sidamo, and other regions of Ethiopia. Long live Ethiopia and Ethiopians.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*