በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ::
በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ::
#Ethiopia #AmharaResistance #Amharaprotests #Wello #Dessie
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በወሎ ክፍለሃገር የደሴ ከተማ በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን ህዝብን በመናቅ ለህዝብ ደንታ የሌላቸው አንዳንድ ድርጅቶች አሁንም አግልግሎት እየሰጡ መሆኑ ታውቋል።

እነዚህ ከዚህ በታች ያሉት ድርጅቶች የህውሀት ተላላኪና ስግብግብ ነጋዴዎች በአማራንና በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየፈሰሰ ያለውን
ደም ደጋፊዎች መሆናቸውን አመላካች ነው
1: ግሸን ወርቅ ቤት
2:ስታር ወርቅ ቤት
3:ወልዴ ወርቅ ቤት
4: ቴዲ ሲሊቨር
5:አባይ ካፌ
6: ፒያሳ ካፌ
7: ወሎ ሻይ ቤት
8:አዲስ ዘመን ሆቴል
9:ሜል ቦርን ሆቴል
10:ታይም ሆቴል
11:ጂጂ ባርና ሬስቶራንት
በጋራጅ በቤተ ክርስቲያንና በተለያዩ የኮንደሚኒየም የመኪና ማቆሚያንና የመኪና እጥበት በሚደረግባቸው አካባቢ ፖሊስ በመሄድ እንዲታስነሱና ስራ እንዲሰሩ እያስጠነቀቁ ሲሆን ባለቤት ያልተገኘውን ደግሞ ታርጋ ሲፈቱ አርፍደዋል።#ምንሊክሳልሳዊ


ልጅ ያቦካው ለእራት ኣይበቃም
ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ
የቆጡን ኣውርድ ብላ የብብቷን ጣለች
ከባዶ በርሜል የሚወጣ ድምጽ ጀሮ ያደነቁራል
እዩኝ እዩኝ ኣታብዛ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይመጣ
ኣላርፍ ያለች ጣት ኣር ትጠነቁላለች
ታምራት ላይኔና ወሎ
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለኛ ለህዝቦች፣
ታምራት ላይኔን በተመለከተ አንዳንድ ዜጎች ያላቸው አቋም ተገቢ ቢሆንም የሚያመጣው አንዳችም ጥቅም ግን የለም፡፡ ታምራት ከባድና ታሪካዊ የሆነ ጥፋት በአማራ ህዝብ ላይ ፈፅሟል፡፡ ይህን እሱም በቁጬት በማመን እየተፀፀተ ከልቡ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ ይቅርታ መጠየቁ ትክክል ሆኖ ሳለ እስካሁን ድረስ ግን የአማራ ህዝብ ይቅርታ አላደረገለትም ነበር፡፡ ምንክያቱም ይቅርታ ለመስጠት ይቅርታ ጠያቂው ተጨባጪ የሆነ ካሳ መክፈል ስላለበት፡፡ ከሱ የሚጠበቅ ካሳም ገንዘብ ሳይሆን በገንዘብ ሊተመን የማይችሉ በጣም ብዙ የሆኑ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀሙ የወያኔ ትግሬና ተባባሪዎቹን ምስጢሮችና ድርጊቶች ሲሆኑ ሁሉንም ባይሆን ከበቂ በላይ ታምራት የውቃል፡፡
አሁን ታምራት ይቅርታ ይደረግለት ዘንድ የሚያስችልን በተግባር ለመግለፅ የቆረጠና የተዘጋጀም ይመስላል፡፡ ይህ ሲሆን ደግሞ እኛ በከባድና ለረጅም ዘመናት በወያኔ ትግሬዎች የተጎዳን ህዝቦች እድሉን መስጠትና ሁኔታዎችን ለሱ ምቹ ማድረግ አለብን፡፡ ዝም ብለን በቂም ተውጠም ብንሳደብና ብንዝት አንዳችም የምናገኜው ጥቅም የለም፡፡ እንደ ታምራት ሌሎችም ዳዊት ዮሀንስን ጨምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ስለፈፀሙት ጥፋት ይቅርታ የሚጠይቁና በተጨባጪ ካሳ የሚከፍሉ ቢሆኑ እንዴት ደስ ባለና ትልቅ ጥቅም በሆነ ነበር፡፡ ስለሆነም ሌሎችም እንደ ታምራት ይሆኑ ዘንድ ማበረታታት እንጂ አንድም ጥቅም ላያመጣ በፍፁም በጥላቻና በቂም ተይዘን እንዳለፈው እርሰ በእርስ መጎዳዳትና መራራቅ የለብንም፡፡ ህወሀት እነሱን ማለትም ብአዴንን ከአማራ ህዝብ በመለየት ነው ቅራኔ ፈጥሮ የራሳቸው አካል በሆነ በአማራ ህዝብ ላይ የን ሁሉ በደል እንዲፈፅሙና እንዲያስፈፅሙ ያደረጋቸው፡፡ እና ከአሁን በኋላ በአማራ ህዝቦች መካከል በፍፁም ይህ መሆን የለበትም፡፡
ታምራት ላይኔ ማለት ቀን ጥሎትና ዲያብሎስ በሱ ላይ አርፎ ራሱን አሳጥቶት እንጂ በችሎታ ከሆነ ግን ያን ዲንክ መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሁሉም ህወሀት ቢጠፈጠፉ እንደ እሱ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ አሁን ግን ህወሀት በላዩ ላይ ያሳደረበትን ሰይጣን ወደ እግዚአብሄር ቤት በመግባት ሙሉ በሙሉ እንዳራገፈውና እንደቀበረው ግልፅ ነው፡፡ የእግዚአብሄርም ቤት ከዚህ ውጣና በኔ ስም የበደልኸውን ህዝብ ካስ ብሎ ወደ እኛ የላከው ይመስላል፡፡ ይህን እድል እኛ የማንቀበልና በትክክል የማናስተናግድ ከሆን ግን ሰይጣኑ ከታምራት ላይ ተነስቶ በኛ ላይ አርፏል ማለት ነው፡፡
ሌሎችም እንደ ታምራት ይሆኑ ዘንድ የሚያበረታታን እንጂ ከዚህ የተለየ የሚሆንን መፈፀም የለብንም፡፡ ከአሁን በኋላ የሚጎዱን ሳይሆኑ ልንጠቀምባቸው ከቻልን የሚጠቅሙን ስለመሆናቸው መታወቅ አለበት፡፡ ያጠፋውን ጥፋት አምኖ እየተፀፀተ ለመካስ ቈርጦ ከልቡ የተነሳ የሚሰጠው ጥቅም አስቀድሞ ከጎዳው በላይ ስለመሆኑም መታወቅ አለበት፡፡
ውድ ሰወቼ፣
ሞኝና ተላላ አንሁን፡፡ ከወቅቱና ከሁኔታው ጋር ራሳችንን አያዛመድን ለሚጠቅመን መሆን ይኖርብናል፡፡ ታምራት ላይኔ ከብዙዎቻችን በበለጠ ለኛ የሚሆን ጥቅም በተለያየ መንገድ የሚያበረክት ነው፡፡ አዕምሮ ላለውና ሁኔታወችን ለሚረዳ ሰሞኑን በሬዲዮ የሰጠው ቃለ ምልልስ በገንዘብ ሊገዛ የማይችልና ማንንም ማሳመን የሚችል እውነት ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ ከጎንደርና ወሎ በህገወጥ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል የተካለሉትን ሰፊና ለም የአማራ ቦታዎችን የሚመለከተውም ጭምር ነው፡፡ ይህንም ጉዳይ በተመለከተ እሱ የሚያውቀውንና በወቅቱ የሆነውን ሁሉንም አይደለም የሰማን፡፡ ምን ያህል ደባ ወያኔ ፈፅሞ በማን አለብኝና ንቀት የአማራ ህዝብ ቦታዎችን ለግሉ አድርጎ ለ25 አመታት እየተጠቀመባቸው እንደሆነ ገና ብዙ ጉድ እሱም ሆነ ሌሎች የሚያወጡ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ ይህም ስለጉዳዩ የኢትዮጲያንም ሆነ የአለምን ህዝብ በተጨባጪ በማሳመን ወያኔ ትግሬን ውርደት ማከናነብና ሁሉንም የአማራ ቦታዎች በቀላሉና በቶሎ ለማስመለስ የሚያግዝ ነው፡፡
አቶ ያሬድ ጥበቡ ማለትም የኢህዴን መስራችና ሊቀመንበር የነበሩ በቅርቡ ለኢሳት የሰጡት ቃለ መጠይቅ በራሱ ብዙ ምስጢር ያወጣ ብቻ ሳይሆን ትምህርት የሰጠና ታላቅ መነቃቃትን የፈጠረ ነው፡፡ ጎንደሬዋ ጀግና የወልቃይት ልጅ ታጋይ ርስቲ መብራቱ ሰሞኑን የሰጠችው ቃለ መጠይቅ ብዙ ምስጢር ያወጣና ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ነው፡፡ የታምራትም ሆነ የሌሎች እነደዚሁ ነው፡፡ ስለሆነም ሌሎችም እንደነዚሀ ግለሰቦች ይህን ያደርጉ ዘንድ ማበራታት እንጂ ባለፈ ታሪክ ቂም ውስጥ ተከቶ አነዚህን ሰዎች በማጥላላትና በማግለል የወደፊቱን አኛነታችንን በከፋ መጉዳት የለብንም፡፡ ለራሳችን ጥቅም የቆምንና ጥቅም ማምጣት እንደምንችል እርሰ በእርሳችን ይቅር መባባልና እንደ አንድ ጎሳነታችን በነገ አማራነታችን በጋራ አብረን መስራት ይገባል፡፡ ወያኔ ትግሬዎች በአማራ ህዝብ ላይ በዚህ መልከ ሰለሚሰሩ ነው ምንም እንኳን በሰው ሰራሽም ሆነ በተፈጥሮ ከአማራ ጋር መወዳደር ቀርቶ ለማሰብም የማይቻላቸው ሆነው እያሉ ነገር ግን የአማራን ለምና ሰፊ ቦታዎች ይዘው በሰላም እየተጠቀሙ የሚገኙ፡፡
መረጃን ጨምሮ የአማራ ህዝብ ሜዲያዎች ለአማራ ጥቅም መስራት የሚገባቸው ሲሆኑ ትኩረታቸውም መሆን ያለበት ህዝብን ማስታረቅ፣ ማቀራረብና አብረው በጋራ እንዲሰሩ በሚያደርግ ነው፡፡ በሆነ ወቅት ጥፋት ሰርተዋል በማለት አሁንና ወደፊት ሊጠቅሙ የሚችሉ ሰዎቻችን መገለል ሳይሆን በእውነት ጥፋታቸውን አምነው ለመካስ የሚሰሩ መሆናቸው ሲረጋገጥ ሊጋበዙና ሊታቀፉ ይገባቸዋል፡፡ ደካማና ኋላቀር አስተሳሰባችንን ሙሉ በሙሉ መቀየር አለብን፡፡ ወደድንም ጠላን ከአንዳንዶቻችን በበለጠ እንደ ታምራት ላይኔ ፣ ያሬድ ጥበቡ፣ ርስቲ መብራቱና የመሳሰሉት ወያኔ ትግሬንና በሱ አማካኝነት በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን ደባና በደል በደንብ የሚያውቁ ናቸው፡፡ ስለሆነም እንደነዚህ አይነት ጠቃሚ ሰዎቻችን ወደ እኛ ሲመጡና ይቅርታ ጠይቀው ለመካስ ሲዘጋጁ በደስታና በሙሉ ልብ ልንቀበላቸው ይገባል፡፡
ታምራት ላይኔ ሰይጣን በላዩ ላይ አርፎበት ከዚህ ለመዳን ከእግዚአብሄር ቤት ገብቶ በትክክል ተፈውሶና በደንብ ድኖ በመልካም ታድሶ በመውጣት የጎዳሀቸውን ህዝቦች ሂድና በትክክል አግልግል ብሎ አምኖበትና ተማምኖበት እግዚአብሄር ልኮት ከሆነ ወደ ነባር የአማራ ፖለቲካ ተቋም መቀላቀል ሳይሆን ሌሎችም በብዛት ተቀላቅለውበት ትክክልኛ ስራ በሚገባ ሊያሰራ የሚችል አዲስ ፓርቲ መመስረት ይቻል ዘንድ ያለውን ታላቅ ችሎታ በመጠቀም ቢሳተፍ እንዴት ያስደስትና ይጠቅም ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ ብቃት ያላቸውና ለሱ መስራት የሚችሉትን ያቀፈ አንድ ታላቅ ፓርቲ ሊኖረው ይገባል፡፡ አንድ የአማራ ህዝብ ፓርቲ የሚለው አሀዝ መደጋገም ያለበት ሲሆን የአማራ ህዝብ ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ ህዝቦች ውስጡ በጎሳ፣ በሀይማኖትና በሌላም መከፋፈል የሌለበት አንድ ታላቅ ህዝብ ነውና አንድ ታላቅና ብቃት ያለው ፓርቲ ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡ ከዚህ ውጪ የሆነ ካስፈለገ ግን በኢትዮጲያ ስም ሊሆን ይገባዋል፡፡
ያም ሆነ ይህ ግን ምሁራንን፣ ባለሀብቶችን፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችንና በየደረጃው የሚገኝን የአማራ ህዝብ በስፋት የሚያቅፍ አንድ ጠንካራና ብቃት ያለው የአማራ ህዝብ ፓርቲ መኖር ከምን ጊዜውም በላይ አስፈላጊ ሲሆን ይህም በውጪ የሚኖሩትን አማሮች ጪምር የሚያቅፍ መሆን አለበት፡፡ የአማራን ቦታ ለማደስ፣ ለማልማትና ህዝብን ለመጥቀም ይቻል ዘንድ የግድ አንድ ጠንካራ የሆነና ብቃት ያለው ፓርቲ ከአሁን ጀምሮ በስሙ መመስረት አለበት፡፡ ብአዴን የሚሉት ግን የህወሀት አሽከርና አገልጋይ በአማራ ህዝብ ላይ የተመሰረተ ዋነኛ ጠላት እንጂ በፍፁም የአማራን ህዝብ ሊወክል አይችልም፤ ወክሎም አያውቅም፡ ከጠላት ጋር በማበር ለመጉዳት ካልሆነ በስተቀር፡፡ ስለሆነም የወያኔ ብአዴን ሙሉ በሙሉ መፍረስ አለበት፡፡ ይህም ማለት ህዝቡ ለዚህ የህወሀት ቅጥረኛ የአማራ ህዝብ ጠላት መገዛት የለበትም፡፡ ጠቃሚ የሆኑ የብአዴን አባላት ካሉ ግን በቅርቡ ወደፊት በሚመሰረት አንድ ወጥ የሆነ ጠንካራና ብቃት ያለው የአማራ ህዝብ ፓርቲ መሳተፍ ይኖርባቸል፡፡
ስለሆነም እንደ ታምራት፣ የሬድ ጥበቡ፣ ርስቲ መብራቱና በጣም ብዙ የሆኑ ሌሎችም የወያኔን ጉድ የሚያወቁ ጠቃሚ ዜጎች ጭምር ተሳታፊ የሚሆኑበት አንድ ጠንካራና ብቃት ያለው ለአማራ ህዝብ የሚቆም ፓርቲ መመስረት አለበት፡፡ ወያኔ በሀገወጥ መንገድ የወሰደው መሬት ሲመለስ የአማራ ህዝብ የግዛት መጠን ከታላቋ እንግሊዝ ማለትም ኢንግላንድ፣ ስኮትላንድ፣ ዌልስና ደቡብ አየር ላንድ የግዛት ድምር የሚበልጥ ነው፡፡ ይህም የአማራ ሰፊ ግዛት በአፍሪካ አሀጉር ታላቁን ከፍተኛ ቦታ የያዘ ሲሆን በምድር ወገብ ካሉ ሀገሮች በከፍተኛነቱ በአለም በቅድሚያ የሚጠቀስ በጣም ጠቃሚ ቦታ ነው፡፡ የኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ከሰሜን ተራራ ጀምሮ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ የሰሀራ በርሀ፣ አትላንቲክ ውቂያኖስ፡ የካረቢያንና አሜሪካ በቡባዊ ግዛቶችን ማዕበልን ጨምሮ የአየር መለዋወጥ ክስተቶች ምንጪ ነው፡፡ ይህ የአማራ ቦታ ከማንኛውም የኢትዮጲያ ክልሎች በበለጠ መልካም የአየር ፀባይ አመቱን ሙሉ ያለው ሲሆን በውሃ ሀብት፣ በንጥረ ነገሮች የዳበረ ለም አፈርና አስደናቂ የመሬት አቀማመጥ ያለው ነው፡፡ ክፍተኛ ከመሆኑና የዝናብ እጥረት ስለሌለበት የተጎዳውን መሬት መልሶ ለማደስ ብዙ ጥረት የማይጠይቅም ነው፡፡
በመሆኑም በወያኔ በህገወጥ መንገድ የተወሰዱትን የአማራ ቦታወች በቀላሉና በቶሎ ማስመለስና የአማራን ቦታ በማሳደግ ህዝቡን ለመጥቀም ይቻል ዘንድ የግድ አንድ ጠንካራና ብቃት ያለው አማርሃዊ ፓርቲ መመስረት ግድ ይላል፡፡ ይህ ግን በምናምኖች ተጀምሮ ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ጥንቃቄ መጨበማድረግ እንደ ታምራት ላይኔ፣ ያሬድ ጥበቡ፣ ርስቲ መብራቱ አይነቶችን የወያኔን ጉድና ምስጢር የሚያውቁትን ብቃት ያላቸውን ጨምሮ በጣም ብዙ የአማራ ምሁራንና በተለያየ መንገድ በስራቸው ጀግናዎችን ያቀፈ መሆን አለበት፡፡ አላማውም ኢትዮጲያ ሳትሆን የአማራ ህዝብና ቦታ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ኢትዮጲያ የሚሉ ካሉ የአማራን ህዝብ ሳይሆን የኢትዮጲያን ህዝብ ነው መቅረብ ያለባቸው፡፡
በጎሳም ሆነ በሀይማኖት በውስጡ መከፋፈል የሌለበት አንድ ወጥ የሆነ ነገደ አማራ ከአሁን በኋላ ኢትዮጰያ እያለ ራሱን በመርሳት እንደ ወያኔ ትግሬ አይነቱ ታናሽና ደካማ ወንጀለኛ ሳይቀር ጉዳት እያደረሰበት ይህን መቀበልና በዚህ መቀጠል በፍፁም የለበትም፡፡ ኢትዮጲያ የጋራ ጉዳይ ስትሆን የአማራ ቦታና ህዝብ ግን የአማራ የግሉ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ታላቅና መሬቱ ደግሞ ሰፊና ሀብታም መሆኑ ታውቆ ለራሱ መሆን አለበት፡፡ የአማራ ቦታ እንደ ሌላው የኢትዮጲያ ግዛቶች በረሀ፣ ሙቀት፣ የውሃ እጥረት ያለበት፣ የህዝብ መከፋፈልና ሌላም ችግር የሌለበት ሲሆን ሁሉም ህዝቦች አንድና ተመሳሳይ ናችው፡፡
ከሁሉም በፊት ግን በውስጣችን ያለን ጥላቻና ቂም ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን ማስወገድ መቻል አለብን፡፡ እንደ ታምራት ላይኔ አይነቱ የጎዳውን የአማራ ህዝብ በተግባር ለመካስ ሲነሳ በደስታ መቀበልና ማበረታታት ነው የሚገባ፡፡ ከዚህ የተለየ ከሆኑ ግን አንድም ጥቅም የለውም፡፡ በጥቅም የሚታይ ተግባር ይቅርታ ሊያባብለንና አንድ ሊያደርገን ይገባል፡፡ ላለፈ ክረምት ገሳ አይሰራም ይባላልና ያለፈ ጥፋት የወደፊት አንቅፋና ጉዳት ሊሆነን አይገባም፡ ከጥፋት መማርና ስህተትን ማስተካከል ነው ብቸኛው አማራጪ፡፡
ከጎንደርና ከወሎ በሀገወጥ መንገድ ወራሪ ወያኔ ከትግራይ ጋር የከለላቸው ለምና ሰፊ ቦታዎች ለአማራ መመለሳቸው የማይቀር ሀቅ ነው፡፡
መልካም ጊዜ ለሁላችን፡፡
ቅንጣት መሬት ወድቃ አፈር ለብሳ በመብቀል ፍሬ ካልሰጠች በስተቀር ለመጪው ጊዜ የሚሆን ዘር የትም አይገኝ። መስወዕትነት ኘመክፈል ዝግጁ እስካለደሆን ድረስ ትከሻችንን ለግፈኞች ግልቢያ እንዲመች መደልደል ይገባናል። እንደ ወለየ ኢትዮጵያዊነቴ እርም በልቸ መቀመዘጥ አይቸለኝም። ለህወሀት ፕሮፖጋንዳ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠርና ለመብቱና ለመብቴ የሚዋደቀው ኦሮሞና አማራ ወገኔ ሁከት ፈጣሪ እኔ ደግሞ የገራም በግ ተምሳሌት ተደርጌ እንድቆጠር አልሻም።
የህወሀተጀን ሀየሎም ገላውን ወንፊት አድርገጎ ደሴን ሳይረግጣት እንዲቀር ያደረገው ጀግና ወገኔ እያደባ እንጅ ተኝቶ ነው አለደልም። ወሎ ትግስተኛ እንጅ ፈሪ አይደለም። የወሎ ልጆች ናቸው የወያኔ የፎቅ ቤት ልጆች ገዳይ ብለው ሊያቅራሩ ሲመጡ ኮም አድርገወሰቸው የወጡት። ትግሎ ውዘኘስጥ ውስጡን በስሏል።
ወሎ ትግስተኛ እንጅ ፈሪ አይደለም።
Is Issayas going to attack TPLF and take its land Badme by Force?
This is the right time Issayas has to do it knowing no one will fight for TPLF/Tigry this time. TPLF is getting mad and savage massacring own citizens declaring war on the Amhara people through the TPLF Puppet Prime Minister. Are they going to win any war if the Amahar and their lifelong allies and friends oromo, Debub and others are not fighting for them as they did in Badme?
USA issued travel warning all over Eritrea beyond Asmara. This shows Eritrea is doing solders and equipment movements towards the Tigry, Afar and dijibouti boarder and they don’t want to be seen by foreigners that would inform the TPLF dogs. We are hoping Gonbot 7 and all other Ethiopians oppositions and rebels are already united and created one force working with issayas with promises to work and benefit together between Ethiopia and Eritrea after TPLF is gone and Tigres are stopped massacring, looting and controlling our nation.
If Issayas is not attacking TPLF this time, it will be seen as toothless and worthless for the rest of its existence. This is the right time to take Badme back. Badme is an Eritrean land and the international court of justice decided about it. TPLF is occupying this Eritrean land as it is doing with the Amhara and Afar lands within Ethiopia.
Issayas and Eritreans,
This is the perfect time to take your land back from TPLF. However, weak and inferior Tigres will beg you to take it if they know you are serious and going to attack them. They will prefer to lose Badme than losing power and lootings Ethiopia through crimes and massacre against the citizens.
Peaceful and Hard working Gurage VS killer and looter Tigre
የአዲስ አበባ ጉራጌዎችን ወያኔ የት አደረሳቸው?
እንደ እሱ ትምክተኛ፣ ጠባብ፣ ጎጠኛና ዘረኛ የሆነ በሀገራችን ታሪከ ተሰምቶም ሆነ ታይቶ የማይታወቅ የትግሬ ቅኝ ገዢ ሀይል አንድ ቀን በግዛት በቆየ ቁጥር ገና ብዙ ስቃይ እናያለንና ጉድ እንሰማለን፡፡ ልክ መለስ በ1997 ምርጫ ሽንፈታቸው ወቅት የህዝብን በነሱ ላይ አመፅ ለማርገብ ሲል እንዳደረገው ሁሉ አሁንም በአዲስ አበባ ስም በዚህ በከባድ ቀውጢ ውስጥ በገቡበት ወቅት የኦሮሞን ህዝብ ማምለጫቸውና ከገቡበት ለመውጣት መጠቀሚያ መሳሪያቸው ለማድረግ በትልቅ ዝግጅት ላይ ናቸው፡፡
በመጀመሪያ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ ሆና ለ130 እመታት አካባቢ ያገለገለች ስትሆን ከዜሮና ከሌለችበት ተነስታ ነው በመላው ኢትዮጲያዊያን ላብና ደም ልትገነባ የቻለች፡፡ ከተመሰረተች ጀምሮ በተማዋ የሚኖሩ ሁሉም ብሄረሰቦች ናቸው፡፡ የተገነባችም በሁሉም ብሄረሰቦች ነው፡፡ ታዲያ ህዝብ ያልመረጠውና የሁሉም ብሄረሰቦች ጠላት የሆነ የትግራይ ቅኝ ገዢ ዘራፊ ቡድን እንዴት ሆኖ ነው አዲስ አበባን ለስልጣን መቆያ መጠቀሚያነት ለድርድር ሊጠቀምባት የሚችል? በከተማዋ የሚኖረው 5 ሚሊዮን ህዝብ በትግራይ ክልል ከሚኖረው ህዝብ ጠቅላላ ቁጥር የሚበልጥና የነቃ ህዝብ ሲሆን ከሁሉም ብሄረሰቦች የተሰባሰበ ነው፡፡
ታዲያ እነዚህ የኢትዮጲያ ልጆች የሁሉም ብሄረሰቦች ዋና ከተማ የሆነችን አዲስ አበባን መራሹ ወያኔ ኦሮሞን መጠቀሚያ ለማድረግ በማሰብ ህዝቡን እንደምንም በመቁጠር ለሺያጪ ሲያቀርባት ህዝቡ በዝምታ ይመከለታል ወይ? በእውነት ኦሮሞወችስ በዚህ መልክ ከወያኔ ጋር መስማማት ዘለቄታ ያለው ጥቅም ሊያመጣላቸው የሚችል ነው ወይ? የኦሮሞን ህዝብ ለ25 አመታት እየጨፈጨፈ የሚገኝ የትገሬ ቅኝ ገዢ ይህን ለማድረግ አንድም ህጋዊም መብትም ሆነ ወቅታዊ ምክንያት የሌለው ሲሆን በእውነት ለኦሮሞስ አስቦ ነው ወይ?
በአዲስ አበባም ሆነ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ብሄረሰቦች የጋራ ዋና ከተማ የሆነች አዲስ አበባ ጉዳይ መወሰን የሚችል በሁሉም ዜጎች መሆኑ ታውቆ ኦሮሞዎች ከህዝብ ጎን መቆም እንጂ በዚህ ጉዳይ ተታለው ለአረመቴ ትግሬዎች ነፍስ አዳኝ መጠቀሚያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ይህን የሚያደርግ ለራሱ ብቻ ሲልና በሱ ላይ አንድነት የፈጠረን ህዝብ ለመከፋፈል ነው፡፡ ይሁንና ይህን እድል ግን በፍፁም ለሱ መስጠት አይገባም፡፡ ትግሬዎች በህዝባችን መካከልና በሀገራችን ላይ ችግር ፈጣሪዎች እንጂ መፍትሄ የሚያመጡ አይደሉምና በአዲስ አበባም ሆነ በሌላ ስም በህዝብ መሀል ይገቡ ዘንድ ለነሱ እድል መስጫው በራፍ ሙሉ በሙሉ መዘጋት አለበት፡፡ እነሱን በጋራ በማባረር ህዝቦች በጋራ የሚያመጡት መፍትሄ ነው ተቀባይነት የሚኖረውና ጥቅምም ሊያመጣ የሚችል፡፡ ወያኔ ግን የራሱን ነፍስ ለማዳን የማይሞከረውን ሳይቀር አየሞከረ ነውና ህዝብ ይህን አውቆ በጋራ በሱ ላይ መነሳት አለበት፡፡
የአዲስ አበባ ታላቅ ባለውለታዎችና ከምስረታዋ ጀምሮ ለ130 አመታት ያህለ የከተማዋ ዋነኛ ሰራተኞችና ምልክቶች የሆኑት ታታሪ ጉራጌዎች የት ደረሱ? ምንም እንኳ ቀደም ባለው የህዝብ ቆጠራ አማራ በአዲስ አበባ 74 በመቶ የሆነና በ1999 ደግሞ በህዝብ ብዛት ስም የፖለቲካ ቁማር ለመጫወት በማሰብ ወያኔ አካሄድሁት ባለው ቆጠራ ሆን ተብሎ የአማራን ህዝብ ቁጥር ለማሳነስ ተብሎ የተሰራ በመሆኑ በዚህ ወቅት የአማራ ቁጥር የአዲስ አበባ ህዝብ ግማሽ አካበቢ ቢያደርጉትም፣ እውነቱ ግን ከ70 በመቶ በላይ ነው፡፡ የጉራጌ ብሄር ቁጥር አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 430.000 ብለው ነው ወያኔዎች በ1999 ያሰፈሩት፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ ወደ 530.000 ይሆናል ተብሎ ይገመታል፡፡
ታዲያ ያ ከታች ጀምሮ በርትቶ በመስራት ከላይ እየደረሰ መርካቶን ሙሉ በሙሉ እስከሚባል ድረስ ተቆጣጥሮ ከተማውን እያሳደገና ህዝቡን አያገለገል ይወደድና ይከበር የነበር ጉራጌ ዛሬ ከራሱ ቦታ ከመርካቶ የት ገባ? ከበፊቱ ህዝብ ቆጠራ ጋር ሲተያይ ቢያንስ በ2.5 ሚሊዮን ብልጫ ማሳየት የሚገባው የአማራ ህዝብ ቁጥር በ1999 በታቀደው የወያኔ በብሄር ቁጥር ስም የፖለቲካ ቁማር ጨዋታ ግን በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ነው ተገኜ የተባል፡፡ ታዲያ በ1999 ህዝብ ቆጠራ በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ተገኜ የተባለ ካለፈው ቆጠራ በ5 ሚሊዮን አድጎ መገኜት የሚገባው ሆኖ እያለ ያን 5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ የት አደረሱት ማለት ነው? ይህ በእውነት ሌላ ሳይሆን የህዝብ ቂጥርን ለፖሊተካ ቁማር መጫወቻ ወማሰብ ሆን ብለው በቁጥር ጨዋታ ለነሱ በሚመችና አማራን ደግሞ በሚጎዳ መልክ የሰሩት ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡
የወያኔ የህዝብ ቆጠራ አላማ እውነተኛና ትክክልኛ አሀዝ ለማግኜት ሳይሆን በብሄረሰብ ህዝብ ቁጥር ሰበብ የፖለቲካ ጨዋታ ለመጫወት ሲሆን ከጅምሩ ጀመሮ በአማራና በጉራጌ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ወያኔ በፈጠረው የርስ በርስ ጥላቻ ራሱን ለመጠበቅ ሲል ብሄሩን ለውጦ፣ ወያኔ ከውጭ ሀይሎች ጋር በመተባበር በቤተሰበ መምሪያና ክትባት ስም ባደረሰበት በደል ወይም አስቀድሞም የወያኔ አላማ የአማራን ህዝብ ቁጥር በማሳነስ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጨዋታ ለማድረግ ባደረገው ደባ እውነታውን በመካድ ቁጥሩን ሆን ብለው ደላልዘው ያሳነሱት ነው፡፡ ህዝቡ ግን እስካሁንም ድረስ አለ፤ ነገር ግን በኢትዮጲያ ህዝብ ቆጠራ መረጃ የሚገለፀው የአማራ ህዝብ ቁጥር አሀዝ ቢያንስ በ5 ሚሊዮን አንሶ የተቀመጠ ነው፡፡ ይህም የወያኔ ፖለቲካ ቁማር በአማራ ህዝብ ላይ ሲካሄድ መመልከትን ያሳያል፡፡ ሌሎችም አፍሪካዊያን ይህን የሚያደርጉ ስለሆኑ በአለም ላይ በመሰሪነቱና አጥፊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ወያኔ ይህን ቢያደርገ የሚያስደንቅ አይደለም፡፡
የአሁኑ ጉዳይ ግን የአዲስ አበባን ጉራጌዎች ወያኔ ከመርካቶነ ፒያሳ የት አደረሳቸው የሚለው ሲሆን የነሱን ቦታ እሱ ይዞ በዝርፊያ ገንዘብ ቦታውን ህንፃ በህንፃ እድርጎ ዘረፋውን ብቻ ለብቻ እንዴት ሊይዘው ቻለ ነው? 40 በመቶ የሚሆን የጉራጌ አጠቃላይ ህዝብ የሚኖር አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ግን መርካቶንና ፒያሳን ጨምሮ ከመቶ አመታት በላይ በጥረታቸው ከገነቡት የነሱ ከተማ እነሱ የት ጠፉና ነው ወያኔ ሙሉ በሙሉ ገበያውን እየተቆጣጠረው የሚገኝ?
ኦሮሞዎች ግን በተደጋጋሚ ለወያኔ ከችግር ማምለጫ መሳሪያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ወንጀለኛ እንጂ ትክክለኛ ፍርድ ሰጪና ውሳኔ አስተላላፊ አይደለም፡፡ አዲስ አበባ የሁሉም ህዝቦች ዋና ከተማ ነችና ወያኔ ምንም ነገር ስለምንም አያገባውም፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ የአዲስ አበባን ከ100 እጥፍ በላይ የሚያክልን በወያኔ ምክንያት ያጣውን የራሱን ከጥንት ጀምሮ ቦታ በማስመለስ ላይ ሙሉ በሙሉ ያነጣጠረ ነው፡፡ ይህም ወያኔ ከጎንደርና ወሎ በህገወጥ መንገድ ወስዶ የትግራይ አካል ያደረገውን ሰፊና ለም ቦታዎች ይጨምራል፡፡ አዲስ አበባ ግን ላለፉት 130 አመታት ከሌለችበት ተፈጥራ ሁሉም ዜጎች በጋራ ሰርተዋት የሁሉም ብሄሮች ዋና ከተማ ስትሆን ለኢትዮጲያ ሁሉ በጋራ ሀብትነት 130 አመታትን አስቆጥራለች፡፡ ሌላው ግን መሬትን በተመለከተ እያነሳው ያለ ጥያቄ ሁሉንም ብሄር የሚመለከት ሳይሆን በሁለትና ግፋ ቢል ደግሞ በሶስት ብሀሄረሰቦች ግላዊ ምክንያቶች ነው፡፡ የአማራን ብንወስድ በአማራና በትግሬ መካከል ሲሆን ጉዳዩም 130 አመታት የሚያሰቆጥር ሳይሆን 20 አመት ያስቆጠረና ከምንም ተነስቶ ወያኔ በህገወጥ መንገድ ለግል ጥቅሙ ሲል የፈጠረው ወንጀል ነው፡፡
@GOEST
Are you Goest or Guest? To agree not disagree, let’s agree Woyane killed all Gurages that were living in Merkato and Piasa. Hope this will make you happy.
Dear Goest/Guest , make your posting very short and precise. No body will read lengthy writing as you did. Just be brief and concise!
It is time to unite and struggle together dear my fellow wollos. The known fighter for freedom and justice is known who? Let us make history just with out revange for United democratic ethiopia.
aye wollo kkkkkkkkkk
minewa jal ?
Ehud tejemiro Ehud aleke ? KKKKKKKKKKKK
GUD ABESHA !!
ታምራት ላይኔ ጌታን ተቀብያለሁ የኢየሱስ አገልጋይ ነኝ…..ወዘተ ብሎ ቀባጥሯል።የገዳዮች መሸሸጊያ መናፍቅ መሆን እንደሆነ ይታወቃል።ታምራት ይቅርታ ጠይቋል የተባለው መች ጠይቆ ነው???እኔ የሚገርመኝ መናፍቃኑ ራሳቸው ይህን ክፉ ጨካኝ ሰው አጅበው አብረው ማምለካቸው ነው።
Hi Ghost
What ever Woyanie is going to pass through its lifless parliament is simply to creat animosity with Oromo and Amhara. Here is how we should think not to fall into the trap: when Oromos win Amharas win too. Any thing that benefits Oromos benefits Amharas too. What TPLF wants is for a crack to happen between the two major ethnicities. Let us deny them this by standing more close to each other. OPEDO will be used as the main vehicle for desiminating hate and anti Amhara propoganda, but we all should be smart enough to out perform their childishly crafted divisive strategy.
Death tolooter TPLF!
ጎጄ
እሱን ከስልጣን ለማስወገድ ሲሉ በሀሰት ወንጅለው በእስር ታጉሮ በነበር ወቅት በህዝብ ላይ ስለደረሰ በደል ይፀፀት እንደነበር ይወራና ይፃፍም ነበር፡፡ ከእስር ከወጣ በኋላ ግን በተደጋጋሚ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ ለመታሰርም ምክንያት የሆነ በወሎ ልጅነት ሳቢያ ከአላሙዲን ጋር ቅርበት በመፍጠሩና ለአማራ ህዝብ የመቆርቆር ስሜት በማሳየቱ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
3 ተከታታይ ባለው ቪዲዮ ላይም በጣም ብዙ ህዝብ ባለበት ረዘም ላለ ጌዜ ቆሞ እንባ እያፈሰሰ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ ይህም እንደተፈታ ሰሞንና ከሀገር እንደወጣ ነው፡፡ በሀገር ቢኖር ኖሮ ግን ብዙ ነገሮችን ስለተናገረ መልሰው ያስሩት ነበር፡፡
It is most assuredly incorrect to refer to the Woyanes war on Ethiopians (Amaras and Oromos), TPLF’s war a’against its people’.
Woyane Tigres misrule Ethiopia. But they do not consider Ethiopians their’s.
They see Ethiopians as colonial subjects. Therefore, it is a serious mistake to refer to the systematic genocidal war against Amaras, simply as ‘killing its own people’.
We should realize that TPLF is from its inception, a Tigrean party whose mission is to destroy Amaras, the Ethiopian Orthodox Church and establish their own tribal Tigre Republic.
@Selamta behaset wenjilew yalkewin bisema tamirat erasu fegeg yilal. esti september 2 lay demo yebet wist mekemet adma addis abeba ale yalutin konjit ena salsa minewa reportu zegeye belilign. ene gin yemiyasazinegn diaspora honew yenante information bicha midersachew sewoch
ወያኔ በነጭ አቆጣፀር በ1992 ቅማሉን በአህያ ጭኖ ማህል አዲስ አበባ አምጥቶ ሲያራግፈው የ ወያኔ አጋርና ደንገጡር ሁኖ ከሽግግር መንግሥት ተብየው ተሰታፊ የነበረው ኦነግ አንዱ እና ዋነኛው እንደነበረ እናስታውሳለን።ውሎ ሳያድር ግን አቶ ሌንጮ ለታም “ታላቁ የኤርትራ ሕዝብ…….ወዘተ ብለው የፈረደበትን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተሳድበው እንደጨረሱ ብዙም ሳይቆይ ኦነግ በወያኔ ተሽቀንጥሮ ከሽግግር መንግሥት ተብየው ተባረረ።ጦሩም ካምፕ ውስጥ እንደታመገ መሳሪያውን አውርዶ አስረክቦ የጉም ሽንት ሆነ። ወዲያውኑ ደግሞ ወያኔ በቅንጅት መብረቅ ሲመታ ጽፈት ቤቱ ከአዲስ አበባ ተነቅሎ ወደናዝሬት ተባሮ የነበረውን ኦነግ እንደገና over night የለም ጽፈት ቤታችሁን ወደ ፊንፊኔ አምጡት ነፍጠኞች ሳይመጡ ኑ እና ፊንፊኔን ተረከቡ ሲባል ያ ያለፈው ሁኔታ ሳያሳፍረው ግርርርርር ብሎ አዲስ አበባ ተመለሰ።አሁን ደግሞ ለሦስተኛ ጊዜ ወያኔ የተለመደውን ቁማሩን ሊጭወት ነው።እስቲ ጥሩ ነው።ለማነኛውም መዳረሻውን እንየው። ወያኔ ይህን ቁማር ቢቻወት አይገርምም።ለማነኛውም እምምምምም ! ! ! ! ብለን በትዝብት እየተመለከትነው ነው። Why is woyane always using ኦነግ as emergenvy life support ? ?
tamerat laynea is commited the genocide of amhara why? why?this man is free he was suppose to be in the hauge dutch hes crime against amhara is bigger than it self melesse he orderd the genocide of amhara because of him millions of amhara murdered
Amhara and Afar VS Tigre
በወያኔ ትግሬ ጉዳት ያልደረሰበት ኢትዮጲያዊ ቢኖር ትግሬ ብቻ ነው፡፡ በራሱ በተፈበረከ የግል መተዳደሪያ ደንብ ሰበብ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል የዘር ፖለቲካ አውጆ ህዝብን በመከፋፈል እንዳሰኜው ሀገርን ከመቆራረስ ጀምሮ ያልጎዳው የማህበረሰብ አካል የለም፡፡ ይሁንና የመጀመሪያና በከባድ የወያኔ ትግሬ የረጅም ዘመን ሰለባዎች ግን አፋርና አማራ ናቸው፡፡
ወያኔ ትግሬ ወደ ትግራይ ደረቅ ተራራ ሲወጣ አላማው ኢትዮጲያን አፍርሶ ታላቋን ትግራይ ለመስረት ነው፡፡
የ1967 ዓ. ም እቅዳቸውንና የታላቋን ትግራይ ካርታ መመልከት ለዚህ ማረጋገጫ ነው፡፡ ታላቋ ትግራይ የአማራንና የአፋርን ቦታወች በጉልበት በመያዝ መመስረት ያለባት ስትሆን ይህን ለማሳካትም ነው የዘር ፖለቲካ ፈጥረውና ክልል በሚል ሰበብ ሀገርን ቆርሰው ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ በሚል ሰበብ የትግራይን ክልል ግማሽ የሆነውን ከአማራና ከአፋር በማን አለብኝነት ወደ ትግራይ ለማጠቃለል የደፈሩ፡፡
በአማራ ላይ ያልተመኙት ጥፋትና ያለፈፀሙት በደል የለም፡፡ የወያኔ መሪዎች ስለአማራ ተናግረዋል ከሚባሉት ንግግሮች ወስጥም
“ አማራ ጠላት ነው” (የሕ.ወ.አ.ት. ማእከላዊ አቋም – ሰነድ)።
“አማራ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ” (መለስ ዜናዊ)።
“አማራን እንደ ሲጋራ ረግጠን ጥለነዋል” (ስዬ አብርሃ)።
“ገድለን የቀበርነውን አማራ አታንሱብን” (ሳሞራ ይኑስ)።
“አማራውንና ኦርቶዶክሱን ሰብረን ጥለነዋል” (አቦይ ስብሃት)።
“አማራ ትምክሕተኛ ነው” (ገብረኪዳን ደስታ)። የሚሉት ጭምር ይገኙበታል፡፡
ምን አይነትና ያህል በደል እንዳደረሱ ደግሞ በተለይ በነሱ ተጠቂ በሆነ አማራ ዘንድ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ አማራን እደረገጡት፣ እንዳሽመደመዱት፣ እንደሰባበሩት፣ እንደጨረሱትና እንዳጠፉት በማመን ነው፡፡ ልክ በአማራ ላይ እንደሚሆኑት ሁሉ በአፋርም ላይ እየሆኑ 25 አመታትን አስቆጥረዋል፡፡ አላማቸውም አማራንና አፋርን በማዳከምና ከተቻለም በማጥፋት ታላቋ ትግራይን በነሱ መሬት ላይ ለመመስረት ነው፡፡ የታላቋ ትግራይ ካርታ እንደሚያመለክተው የአማራን ግዛት ከጎንደርና ከወሎ በመውሰድ የምግብ፣ ውሃና የተለያዩ ማዕድናትንና ግብአቶችን ከማሟላት በተጨማሪ በሱዳን በኩል የውጪ ግንኙነት እንዲኖራቸው ነው፡፡ በአፋር በኩል ደግሞ ሁሉንም የአፋር ክልል እስከሚባል ድረስ በቁጥጥራቸው ስር አድርገው ከሳሆ ብሄረሰብ እስከ ጅቡቲ ያለውን የቀይ ባህርን በር በትግራይ ስር አድርገው ለመቆጣጠር ነው፡፡
ይሁንና ያ ገድለነዋልና ጠፍቷል ያሉት በመቃብሩ ላይ ቆመው በደስታ ሲጨፍሩበት የኖረ 30 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ግን እንደ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ ሊፈጃቸው በመቃረቡ በድንጋጤ የሚይዙትንና የሚያድርጉትን አያሳጣቸው ሲሆን ሁኔታውን በከፋ ለማባባስ ሲሉ ከዚህ እየቀደዱ ከዚያ መለጠፍን ተያይዘውታል፡፡ ከአሁ በኋላ ግን እንዳለፈው 25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ ለመሆን መቻል ቀርቶ የሚያስቡም አይሆኑም፡፡ ያ የታላቋ ትግራይ ምስረታ ጉዳይም እነሱ እንደሚገምቱትና እስካሁንም እንደሆነላቸው በፍፁም ቀላልና ምንም ጊዜም ሊሆንላቸው የማይችል እንደሆነም ለነሱም እየታየ ነው፡፡ ስንጠፋፋ እንኖራታለን እንጂ ትግራይ ግን በምንም መንገድ ተከዜን ተሻግራ የጎንደርን መሬት በባለቤትነት ልትይዝና በሰላም እየኖረች ልትጠቀምበት አትችልም፡፡ ህዝቦች ሀገራቸው ስለሆነ ይችላሉ፡፡ ቦታው ግን ጎንደሬ ሲሆን ማንነቱም አማራ ነው፡፡ የወሎ ጉዳይም እንደዚሁ ነው፡፡
በአማራ ለምና ሀብታም ቦታ ላይ ታላቋን ትግራይ የመመስረት ህልማቸው ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም ሊሆን የማይችል ነው፡፡ ሁኔታው ወደባሰ ሳያመራ ግን አንድም ሚሊሜትር ሳተቀር ሁሉንም በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል አካል ያደረጉትን የአማራን መሬት አሁኑ ወደ ቦታው መልቀቅ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆን ግን በአማራ ቦታ እነሱ ሰላም በማግኜት በፍፁም ሊጠቀሙበት አይችሉም፡፡
የአፋር ማዕድንና የቀይ ባህር ወደብና በር ደግሞ ሌላኛው የታላቋ ትግራይ መመስረት ዋነኛው አካል ነው፡፡ ይሁንና ይህም ህልም በአማራ ቦታ ላይ እንደሆነባቸው ሁሉ ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም እውን ሊሆን የማይችል ነው፡፡ አፋሮችም እንደ አማሮች ውስጥ ለውስጥ ሲቃጠሉ ኖሮው አሁን በገሀድ እያጉረመረሙ ሲሆን እንደ አማሮች በቅርቡ በወያኔ ትግሬዎች ላይ መነሳታቸው የማይቀር ሀቅ ነው፡፡
አሁን ሂዱና የአፋርን ክልል ከላይ እስከታች ተመልከቱት፡፡ ሁሉንም የሀገርና የውጪ ኢንቨስትመንት በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ትግሬዎች ናቸው የያዙት፡፡ የማዕድን፣ የንግድ፣ የቱሪዝምና የመሳሰሉት ዘርፎች በትግሬዎች የተያዙ ናቸው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ የአፋርን ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ በነሱ እጅ ይዘው ለነሱ ጥቅም ይሰሩ ዘንድ ስለሚያሽከረከሩት ነው፡፡ ይህም ልክ በሌሎች የኢህአዴግ ብሄር ተወካይ ቅጥረኞች እንደሚያደርጉት ማለት ነው፤ በተለይም ብአዴን፡፡
ይሁንና ከአሁን በኋላ ግን ወያኔ ትግሬ በአማራና አፋር የሚኖሬው ቦታ እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊያን እንጂ ከዚህ የተለየ በፍፁም አይሆንም፡፡ አማራ ቀርቶ አፋር ለብቻው ቆርጦ ከተነሳባቸው ኢኮኖሚያቸውን ጨምሮ በተለያየ መንገድ ነው እክስሮ ድምጥማጥ የሚያደርጋቸው፡፡ እነሱ ከአፋር ጋር ተጣሉ ማለት አለቀላቸው ማለት ነው፡፡ ይሁንና ለመታረቅ ደግሞ አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ለመታረቅ ከፈለጉ በትግራይ ክልል የሚገኙትን የአፋር ግዛቶች ሁሉንም ለአፋር ክልል መመለስ አለባቸው፡፡ በአፋር ክልል የሚያደርጉትንም ቅኝ ግዛት፣ ዝርፊያና ብዝበዛ ማቆም አለባቸው፡፡ በአፋር አስተዳደር የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትም ማቆም አለባቸው፡፡ ይህን አደረጉ ማለት ደግሞ ከሰሩ ማለት ስለሚሆን በቀላሉ የሚያደርጉት አይሆንም፡፡ ይህም ማለት በሁለት አጣብቂም መሀል ተሰነቀሩ ማለት ነው፡፡ የወያኔ የፋፈለህ ግዛው ዘር ፖለቲካና ክልል የመጨረሻ ውጤት እነሱን በጭንቅ የሚከታቸው እንደሆነ አስቀደሞ ሲነገርበት የነበርም ይህን በመረዳት ነው፡፡ እነሱ አሁን በተለያዩ መንገዶች በከባድ ጭንቀቶች ላይ ናቸው፡፡
አማራንም በተመለከተ ያለባቸው ጭንቅ ልክ እንደ አፋር ነው፡፡ ለትግራይ ክልል ብቸኛው ለምና በውሃ ሀብት የታደለ በህገወጥ መንገድ ከአማራ የወሰዱት ቦታ ነው፡፡ የትግራይ ኢኮኖሚና ዝርፊያ በአማራ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሰላም ለማግኜትና ከወንጀለኛነት ለመዳን በማለት የማይገባቸውን ቦታ ከመመለስ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያላቸውን አሉታዊ ድርጊት ሁሉ ካቆሙ ትግራይ በራሷ አንድ ሳምንት እንኳ እንደ አለችበት ሆና ለመቀጠል አትችልም፡፡ ያላቸው አማራጪ ግልፅና የሚታወቅ ሆኖ እያለና ይህም ከሰላምና ከወንጀለኛነት ነፃ በመሆን በሀገራቸው ኢትዮጲያ በፈለጋቸው ቦታ እንደ ዜጋ መኖር ሲሆን እነሱ ግን የተለዩ ፍጡሮች ስለሆኑ ጠማማውንና ጎጅውን መንገድ የሚመርጡ ናቸው፡፡ የመጠረሻ ውጤቱ ግን በተለያየ መንገድና በተደጋጋሚ በነሱ ላይ ከባድ ፍርድ የሚበየንበት ነው፡፡
Mr/s Guest ስለታምራት ላይኔ ጉዳይ
በብዙ ሃሳብህ እስማማለሁ ፣ ዛሬ የዚህ ፓርቲ አባል የነበረ የዚያኛዉ ፓርቲ አባል የነበረ እየተባባልን የምንወቃቀስበት ጊዜ አይደለም ምክንያቱም ወያኔ የተነሣዉ ሁላችንም አማሮችን ለመጨረስ ነዉ ፡፡ ታሪክ እንደሚያስተምረዉ ወያኔ እነዚህን ተላላኪዎች የሚፈልገዉ ዘራቸዉን (አማራን) እስኪበላ ነዉ በመጨረሻ እነርሱን ያለምንም ገላጋይ ይሰለቅታቸዋል፡፡ ይህን ምንም ሆዳም የዕለቱን ብቻ የሚያስብ ቢሆንም ተላላኪዎች አይጠፋቸዉም ፡፡ ስለዚህም ሁሉም ተላላኪዎች በዚህ የመጨረሻና የሰዉ ልጆችን ሁሉ በሚያሳምመዉ የዘር ጭፍጨፋ ከወገናቸዉ ጋር ይሰለፋሉ የሚል ግምት አለኝ ፡፡ በዚህ ላይ ጥያቄ የሚሆነዉ ቀደም ባለዉ የአማራ ህዝቦች ጭፍጨፋ ላይ በግምባር ቀደምትነት ሲሳተፉ የነበሩ እንደ ታምራት ላይኔና ሌሎች የወያኔ ተላላኪዎችን እንዴት ማመን ይቻላል ነዉ ፡፡ ግለሰቦቹ በትክክል ወንጀላቸዉን አምነዉ የበደሉትን ህዝብ ለመካስ በትግሉ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ሆነዉ ከተገኙና ይህም በተግባራዊ እንቅስቃሴያቸዉ የሚረጋገጥ ከሆነ ከባድ ቢሆንም ይቅር መበባሉ ጥሩ ነዉ፡፡ ለእኔ ግን ታምራትን ማመን በጣም ከባድ ነዉ ድሬድዋ ላይ አማሮች እንዲጨፈጨፉ ትዕዛዝ የሰጠ እርሱ ነዉ ፣ ስለ እርሱ ብዙ ማለት ይቻላል ለሁሉም ጊዜ የማይሽረዉ ቁስልና በደል የለምና ለጊዜዉ ብንቀበለዉ ወንጀል አይደለም ሌሎችን በተመለከተ ምንም ተቃዉሞ የለኝም
You cannot full us he even got worse after his conversion to …. leave alone Ethiopians he could not defend himself because of his killings, corruption and hate full empty mind for AMHARAS. Goto hail with him.
full yourself.
The People of Wollo is one of the successful revolutionalist in the history, because I am a witness. The most important to succeed our dream as Ethiopian, Wollo can do by destroy different roads and bridges which served TPLF by transport so many resources to Tigray. To do so communication and unity is crucial. We all are with you do what ever you can.
God Bless our nation and our people of Ethiopia