በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው

በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው

“የሰማዕታት ደም ይጮሃል” የሚል ርዕስ ያለውና የ23 የንግድ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት በባህርዳር ከተማ እየተበተነ ነው::

ከእነዚህ የህወሓትና ደጋፊዎቹ 23 የንግድ ድርጅቶች ማንኛውን ምርት መጠቀም በሕወሓት መንግስት የተገደሉ ሰማዕታትን ገዳዮች እንደመተባበር ይቆጠራል የሚል ዓይነት መ ል ዕክት ያለው ይኸው በራሪ ወረቀት “በነዚህ ተቋማት መጠቀም: ጥያቄያችንን አንግበው ሞታችንን የሞቱልንን ሰማዕታት መክዳት ነው!! ሰማዕታት የሞቱበትን እና እኛ የምንሞትበትን ጥይት በራሳችን መግዛት ነው” ይላል::