Addis Abeba Protests አዲስ አበባ ዛሬ ( VIDEOS )

ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን እስገመግፈፍ ደርሷል። ቀይ ካርድ ለማግኘት የሚፈለው ጥድፊያ ቀጥልዋል።

በየመንገዱ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል ኣዲስ ኣበባ የትራንስፖርት ኣገልግሎት እስካሁን ባለው ጊዜ ተቋርጧል። ስራቸው ሁሉ እያፈሱ ማስር ሆኗል

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=aVup4ZR5Xiw]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=YVvUrLMsQaQ&w=420&h=315]
 

8 Comments on “Addis Abeba Protests አዲስ አበባ ዛሬ ( VIDEOS )”

  1. ወያኔዎች ይሄ መፍትሄ አይደለም። ይልቁንስ ብሄራዊ የእርቅ ጉባኤ ተጠርቶ የሽግግር መንግስት ይቋቋም። ይሄ ለናንተም ይበጃል። የማሌሊትን ፕሮግራም ታቅፋችሁ የውርደት ሞት አትሙቱ። ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ለማየት ሞክሩ። በትግራይ ህዝብና በሌላው የኢትዮዽያ ህዝብ መካከል ጥላቻው እንዲሰፋ አታድርጉ። ሺ አመት የነገሰ የለም።

  2. ዛሬ በአሁኑ ሰአት የወንዶች ማራቶን ላይ ታስረናል በሚል ከፍተኛ የባብዲራ እና ተቃውሞን ላሳየን ጀግናው ሌሊሳ ትልቅ ክብር ይገባዋል ለአትሌሉ ከፍተኛ ከለላ ይደረግለታል እውነት ኮርተንበታል።

    ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዬጵያ

  3. Whenever there is a violence in any country,there exists domestic law and order. This is the fact with what is starting to happen in Ethiopia. Therefore, it will not be surprising if dozens die in any unlawful activity.
    This is what anti peace,anti,development and anti democracy activists want to do until they are huted from their hide outs.

  4. Betesebish bemulu beweyane tegelew endasayenina anchi yemityiwin lemesmat endiabekan entselialen,yan gize yigebashal,ahun gin besew kusil enchet eyesededish new,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*