ጎንደር ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች።
ጎንደር በአሁን ሰኣት ከባድ ረብሻ ውስጥ ገብታለች።
በዛሬው እለት የጎንደር ማህበረሰብ ነጭ በመልበስ የሞቱ ወገኖቻቸውን የመዘከር ስነ ስርኣት ቢኖራቸውም ጠዋት ላይ አንድ ወጣት በወያኔ ፖሊስ ተደብድቦ ሲገደል በአሁኑ ሰኣት ደግሞ አንድ ወጣት በአልሞ ተኳሽ ተገድላል። ይህን ተከትሎ ነዋሪው በነቂስ ወጥቶ ተቃውሞውን በማሰማት ላይ እንደሚገኝ ታውቋል:: Minilik Salsawi – mereja.com
