እለታዊ መረጃ.. ከአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

  • በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው።
  • ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው
  • ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ለሞቱ ፖሊሶች የመታሰቢያ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ አዘጋጀ። ከአቶ ሃይለማርያም ጀምሮ ያሉ ባለስልጣናት ይገኛሉ። በፖሊስ ለተገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ግን የተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት የለም።
  • በተለያ የአውሮፓ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋሉ።
  • ነገ በአምስተርዳም ከተማ የህወሃት አባላት ድል ያለ የጭፈራ ዝግጅት አዘጋጅተዋል። በመላው አውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አምስተርዳም ተገኝተው ተቃውሞአቸውን እንዲያሰሙ በኮሚኒቴ መሪዎች ተጋብዘዋል።

እለታዊ መረጃ.. ከአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ