ጎንደሮች በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። Photo Gonder Protests
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን።
