በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕትን ጎንደር ውስጥ ዛሬ ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው

ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh Tamiru 

Gondar candle light vigil - August 17, 2016a
Gondar candle light vigil - August 17, 2016b