በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።

Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል አርሲ ፣ሃረርጌ ፣ቦረና እና በኣከባቢው ወረዳዎችና ከተሞች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሏል።በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ በኣርሲ ሮቤ ገርጄዳ በሃረርጌ ደደር ከተማ ፣ጉራዋ ወረዳ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን ከሮቤ ወደ በቆጂና ኣሳሳ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል።

በዚህ ተቃውሞ ላይ የኣግዓዚ ሰራዊት ከሕዝብ ጋር መጋጨቱ ታውቋል፤ ከዚሁ ከተያያዘ መረጃ ሪሃና ኣህመድ የተባለች የኮምቦልቻ ኮሌጅ ኣንደኛ ኣመት ተማሪ በኣግዓዚ ወታደሮች በጉራዋ ከተማ ተገድላለች። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

7 Comments on “በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።”

  1. ወያኔ ደማችን ከምትመጥ መስወዕት ከፍለን ወደጉድጉዋድዋ እንመልሣታለን።

  2. አይጉድ ላሜ በረትሽን ሳትመሪ የሠዉ መንጋ ልትመሪ? አጥለ ለሞቷ ምንልበላችሁ መስሚያ የላችሂ

  3. mot le weyane

    mot le shabya ,,ena Qitregnochu G7

    mot le ONLF;; and OLF TEGENTAY !

    LONG LIVE ethiopia .

  4. ትግላችሁ ለኢትዮዽያ ትንሳኤ ከሆነ የኢትዮዽያን አንድነት አርማ አንሱ። በኢትዮዽያ ሰንደቅ ስር ተደራጁ።ጠላትን ጠለን በኦሮሞ ኢትዮዽያዊነት ላይ ለመደራደር ከሆነ አሁንም ትግላችሁ ከበሰበሰውና ከሻገተው ሁዋላ ቀር አስተሳሰባችሁ ጋር ገደል ግቡ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*