በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ የሕሊና አስረኞች ራሳቸውን ሳቱ ::
በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ እስረኞች ራሳቸውን ሳቱ :: #Ethiopia #Humanrights #PrisonersofConscience #Hungerstrike #MinilikSalsawi Mereja.com በቂሊንጦ እስርቤት “እስረኛ እያሳመፃችሁ ነው” ተብለው ከሌሎች የሕሊና አስረኞች ተለይተው በጨለማ ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞች የረሃብ አድማ በማድረግ ላይ የሚገኙ ራሳቸውን መሳታቸው ታወቀ። 6ኛ ቀን የረሃብ ኣድማ ላይ ያሉት 1- በቀለ ገርባ፣ = 2- ፍቅረማርያም አስማማው፣ = 3- ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ = 4- ዮናታን ተስፋዬ፣ = 5- አበበ ኡርጌሳ = 6- ማስረሻ ታፈረ = 7- ደጀኔ ጣፋ፣ = 8- ጉርሜሳ አያና = እና = 9- አዲሱ ቡላላ ራሳቸውን ስተው በእስር በት ወስ የወደቁ ሲሆን በርካታ የቀይ መስቀል አምቡላንሶች ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት በተርታ ቆመው የረሃብ እስረኞቹን ሲጭኑ ታይቷል የእስረኞች ቤተሰቦች እስረኞችን ለማየት አልተፈቀደላቸውም። #ምንልክሳልሳዊ
