የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ በሰሜን አሜሪካ 6ኛ ዓመታዊ በዓል ዋሽንግተን ውስጥ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ በሰሜን አሜሪካ 6ኛ ዓመታዊ በዓል ዋሽንግተን ጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ጁላይ 31 ቀን 2016 እንደሚካሄድ ታውቋል። ስለዝግጅቱ የተላከውን እራሱ አስረጅ የሆነውን የጥሪ ወረቀት ይመልከቱ።

EHSNA-6th-Annual-2016 6EHSNA-6th-Annual-2016-768x994