ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት
ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት
#Ethiopia #Tigray #Amharaprotests #TPLF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንዳንድ ሰዎች በየዋሕነት በትግራይ ክልል የአማራ ሕዝብና ሌሎች ብሄሮች የሚኖር ይመስላቸዋል:: ይህ ትልቅ ስህተት ነው::በዚህ አጋጣሚ ለመናገር ያህል ጠንካራና እና ገፍቶ የሚሄድ የተደረጀ ሃይል ጠፍቶ ነው እንጂ እንደ ሕወሓት ባዶ ልፍስልስና ፈሪ ድርጅት የለም::ከስነልቦና ምናምን የሚለውን ሃተታ ትተን የሕወሓት አስተዳደራዊ ትስስር በትግራይ ክልል እንኳን እናጠፋዋለን ብለው የተነሱት አማራው ይቅርና ሌሎች ብሄሮች አይኖሩም:: አንዳንድ ነጥቦች ለመጥቀስ ያህል:-
1- በ1983 ዓ/ም ሻእቢያ አስመራን ሲቆጣጠር ያባረራቸው የትግራይ ተወላጆች እንዲሰፍሩ የተደረገው በቀጥታ አዲስ አበባ በእርሻ ሰብል መጋዘን ነበር ለምን ይህ ሆነ ለምትሉ ተፈናቃይ የትግራይ ልጆች ከአማራው ከኦሮሞው እና ከሌላው ብሄር ከሆኑ የደርግ ወታደሮች ስለተዋለደ ስለተጋባ እና ግንኙነት ስላለው ብቻ ነው::በመቀሌ እንዲሰፍሩ የተደረጉት የሕወሓት ሰዎች የነበሩና ለሕወሓት ትግል ድጎማ
በአስመራ ስራ ላይ የነበሩ ናቸው:: ይህ የሚያሳየው ኢትዮጵያ ሁሉ አማራ ብሎ የሚፈርጀው ሕወሓት ለሌሎች ያለውን ከባድ ጥላቻ ነው::
2- በተለያዩ የስራ ምክንያቶች ትግራይ ውስጥ የሚመደቡ የሌሎች ብሄር ተወላጆች የበጎ አድራጎትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት ሰራተኞች በትግራይ ረዥም ቆይታ እንዲኖራቸው እይፈለግም ሕወሓት በሙያው የሰለጠኑ የትግራይ ተወላጆች ስላሉ በሚል ሰበብ ድርጅቶቹን በማስገደድ ለስራ የላኳቸውን ኢትዮጵያውያን በትግራይ ተወላጆች እንዲቀየሩ ያደርጋሉ::
3- የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ ስታስቲክ እንደሚያመለክተው ከ1984 ዓ/ም በፊት በትግራይ የሚኖሩ የሌሎች ብሄር ተወላጆች 35% የነበረ ሲሆን በሶስት አመት በፊት በተካሄደው ጥናት እንደሚያመለክተው ምንም አይነት የሌሎች ብሄር ተወላጆች እንዳሌሉ ሲሆን ለትምህርት ትግራይ ያሉ 3% ሲሆኑ ለስራ ደግሞ 15% መሆናቸውን ስታስቲክ ባለስልጣን እጅ ያለው መረጃ ይጠቁማል:: ከሕወሓት ጫና በተጓዳኝ የትግራይ ክልል ለመኖር ለማረስ ለንግድም ይሁን ለሰው ልጆች ፍላጎት ስለማይመች አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ፊቱን ወድ ክልሉ አያዞርም::
4- በሕወሓት መመሪያ መሰረት ማንኛውም የትግራይ ተወላጅ የሆነ ሰው በተለይ በክልሉ የሚኖር ከሆነ በአጋጣሚ ክልሉ ላይ ከሚመጡ ከሌሎች ብሄር ተወላጆች ጋር እንዳይቀላቀል እንዳይጋባ በንግድ ይሁን በሌላ ግንኙነቶች እንዳይሻረክ ይመከራል::የትግራይ ሕዝብ በደርግ ስለጠጨፈጨፈ ይህንን የጠፋ ትውልድ ለመተካት ከልላ ዘር ጋር እንዳይቀላቀሉ በሕወሓት በተዋረድ ለእያንዳንዱ ይነገረዋል::
5- በምስራቅ አፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ የሕወሓት መራሽ የሆነ የትግራይ ብሄርተኝነት ለማረጋገጥ እያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ በገንዘብና በጦር መሳሪያ እንዲጠናከር እና “የትግራይ አይሁድ” አስተዳደር በመዘርጋት ሌላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እየደቆሱ ለመግዛትና ዝም ለማሰኘት በትግራይ ውስጥ የነደፉትን እቅድ በተግባር የሚተረጉም ቡድን በስፋት በሃገር ውስጥ እና በውጪ አገር እየሰለጠነ ይገኛል::ይህ እቅድ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በትግራይ ክልል እንዳይሰራ ሲያደርገው ከአማራ ክልል በተነጠቁ መሬቶች ላይ ከግብርና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከጎጃምና ከወሎ የሚመጡ ገበሬዎች በርካሽ ዋጋ በመቅጠር ማሰራት የሚሉ ንድፎችን በመያዝ እየተንቀሳቀሱ ይገናሉ::ወደ ክልሉ ለእርሻ ስራ ለመቀጠር የሚመጡትን ሌሎች ብሄሮች እርስ በርሳቸው እንዲባሉ በማድረግ ንብረቶቻቸውን አግቶ ወደ እስር ቤት በመውሰድና ከአከባቢው ካለክፍያ እንዲባረሩ ማድረግ የሕወሓት ተግባር ነው::
6- ልክ እንደ ወልቃይት እና ጠገዴ ጠለምት የመሬት ዘረፋ ሁሉ በወሎ ራያ እንዲሁም በአፋር ክልል ዘልቀው በመግባት ትግራይን ለማስፋት በፈጠራ ታሪክና በጠበንጃ ሃይል በሆዳሞች ቱማታ እየተጣደፉ ይገኛሉ ይህ ብቻ ሳይሆን የሱዳን መሬት ነው በሚል ሰበብ ከወልቃይት በመተማ የምጥራብ ድንበሩን አስታኮ እስከ ወለጋ ድረስ የትግራይን መሬት የመዘርጋት ሃሳባቸውን ለመተግበር እየተጠደፉ ይገኛሉ::
በአጠቃላይ በትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ ጸረ ኢትዮጵያውያን መርሃ ግብር በተለይ ፀረ አማራ ፕሮግራም በተግባር ላይ ለማዋል ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ::ለዚህም የሚረዳቸው ታማኝ ይሆነናል ያሉትን ሆዳም ከመግዛት ወደ ኋላ አላሉም በተለያየ ክልልም ይህን የሚተገብር ሆዳም ከጀርባእ የሕወሓት ሰው ታዝሎት እየተሽከረከረ ይገኛል::ከተለያዩ ክልሎች ያሉትን አንጡረ ሃብቶች የሃገራ የሕዝብ ንብረቶች በመዝረፍ ወደ ትግራይ ማሸሽ የተለመደ ተግባር ነው::ይህ የተጀመረው ከመጀመሪያው ቢሆንም አሁን ግን ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል::ሕዝቡ በአሁን ወቅት ነቅቷል::ወያኔ እያዘናጋ የሕዝብን ጥያቄ በማድበስበስ የሚፈልገውን የትግራይ አይሁድ ምስረታ ለማፋተን በመስራት ላይ ቢሆንም ከፊቱ ከሕዝብ የጋራ እንቅስቃሴ ከባድ እና አደገኛ ፈተና ውስጥ ገብቷል::ከዚህ ጎን ለጎን ግን የሕወሓትን እኩይ አገዛዝ የሚቃወሙና ሕዝባዊ መሰረት እንዳሌለው የሚናገሩ ጥቂት የትግራይ ተወላጆች መኖራቸውን ልናስታውስ ይገባል::#ምንሊክሳልሳዊ

ወያኔዎች ይወድማሉ!!!!!!አብረው የኖሩ ህዝቦች በሰላም ይኖራሉ።
Thousands of death to Woyane!!
I think they came from another planet. Froggy Meles NEFSEHEN SEOL YAGBAT!!
Elias diqala, we know u have been dreaming to eliminate and destroy the heroic people of tigray, the people who are the founders of Ethiopia and the core of civilization of Ethiopia including its language, culture, food, letters, melody, religion, traditional clothes and much more.in short, Ethiopia is Ethiopia only because the people of tigray. We know u get migraine when u hear those things but let your head explode but that’s a universal proven solid fact. No matter how many antidotal stories you invent and how much poison you spew againt the peace loving people of tigray to creat tension between the brotherly people of Amhara and tigray, nothing is working for you. U know ur a filth garbage with an identity crises who is metely desperate to reinstate ur uncles to power so u can hide behind the hollow statement “I don’t belong any ethnic group, I am only Ethiopian etc.” It’s because ur diqala who doen’t know who u r where come from so keep barking but remember no more fascist Derg, no more fascist Hailesilassie, no more diqalawoch. It’s over! Ethiopia belongs to those Ethiopians who respect other Ethiopians and envision the future not those who dream to bring back the horrible past.
BROTHER”BEZBEZ” your comment does not help us these days. Every thing of us is already exposed by Ethiopians,what we see is they are united as one man so they will not stop unless they destroy us and our families.
I have lost my strong husband that made me BILLIONAIRE,but my prblem is i am isolated from from my party members even they need to snatch all my wealth i don’t know what to do O my god melese! Come back and take me with you.
Azeb gola! Realy you are crazy getting mad your blood sucker messanger of MOSOLONI has died as a poisoned dog by now living in hell and don’t worry you also will join him soon:
O! My My God this crminals are started to acuse one another
እነዚህ የትግራይ ምሁራን ተብየዎች ኢትዮጵያን ማዳከም ከጀመሩ ከ60 አመታት በላይ አስቆጥሮል ሰንብተዋል ኢህአፓን፣መኢሶን ወያኔ፣ሻቢያን ውስጥ የኢትዮጵያን ምሁራንን ሲገድሉ ሲያስገድሉ አሁንም ቀጥላዋል ወደፊትም እጆቸውን እንደማያነሱ ማውቅ ተገቢ ነው!
ወያኔ በመሰረቱ ስልጣን ከመግባቱና ከገባ በኋላ በራሱና በሰላዎቹ ጭምር በመታገዝ ኢትዮጵያ የሚሉ ምሁራንን በሙሉ በባትሪ እያፈላለገ/እያፈላለጉ በመግደልና በማስገደል ፣በማፈናቀል፣ኢላማቸው ውስጥ በማስገባት አላማቸውን እውን እንድሆን በእውቀተ ከነሱ የተሻሉትን ተተኪ ይሆናሉ የሚባሉትን ሁሉ በማደን ደብዛቸውን በማጥፋት ስደት የሄደውንም ጭምር ሲገድሉን እንደነበር ይታወቃል፡፡
ስለዚህ የትግራይ ምሁራን የሚፈታተናቸውን በማጥቃት ለእነሱ ምቹ የሚሆኑትን በአስተሳሰብ ዝቅ ያሉና በእነሱ ቅኝት የሚሄዱትን በእነሱ አጠራር ምሁር የሚሏቸውን እያፈላለጉ እያሰለጠኑ ቃል እያስገቡ በገንዘብ ጭምር በማታለል እነሆ ዛሬ ኢትዮጵያን በመልካም አስተዳደር እጦት ይቀውጧት ይዘዋል!
እና እነዚህ ምሁራን በጥቅማቸው ጉዳይ ቀደም ብለው ስራቸውን ስለሚያውቁ ለምን አይደነገጡም ለምንስ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎቻቸው የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ቢጠሩ አያስደንቅም! ለምን ቢባል ሌላው ኢትዮጵያዊያን በማዋረድ የእነሱ ጥቅም ማስጠበቅ ነው አላማቸው!
ሌላው በአሁኑ ጊዜ የአማራውን ምሁር እግር በእግር በሰላዩቻቸው ጭምር እየተከታተሉ መሆናቸው በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ያሰማሯቸው የትግራይ ወጣቶች፣በተላላኪ፣በጥበቃ፣በከፍተኛ ሙያተኛነት በተለያዩ መስሪያ ቤቶች አሰማርተዋል! ጥንቃቄ ይደረግ!
ተመነ
Amara be Tigray kilil yale aymeslegnm
kalem ke Tigray mewtat alebet !!!
WELQAYETIN ASLEKIKO WEDEYE KILILU YEMELES
No Tigre in Oromo and Amara kilil !