መረጃ… ጎንደርን ለማንበርከከ ፕላን ኤ. ፕላን ቢ. ፕላን ሲ. ቦንብ ተጠምዷል!!

የኢትዮጵያ የብሐራዊ መረጃንና መከላከያ ሰራዊትን ወታደራዊ ደህንነት ዋቢ ባደረገ መልኩ በጎንደር የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚጠይቅ ረቂቅ እንዲጸድቅ ለሚመለከተዉ ተባባሪ አካል ተሰናድቶ ቀርቧል። በዚህ ረቂቅ ዉስጥ የሐገሪቷ ክልላዊ መንግስታትና የኢሃዲግ እህትማማች ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አመጹን ማዉገዛቸዉ አበክሮ የተገለጸ ሲሆን በጎንደር የተቀናጁ የሽብር ሐይሎች መንግስት በህጋዊ መንገድ የሚፈልጋቸዉን ግለሰቦች ለህግ እንዳይገዙ ሽፋን በመስጠት በመከላከያ […]

3 Comments on “መረጃ… ጎንደርን ለማንበርከከ ፕላን ኤ. ፕላን ቢ. ፕላን ሲ. ቦንብ ተጠምዷል!!”

  1. Once they lost trust from the public woyane can not win the war.Doesn’t matter if they have plan from A TO Z woyane will never sleep from now on.Power to United ETHIOPIA .

  2. ከመሰረቱ ለወያኔ እኮ ጉልበት የሆነውና የነበረው የሻቢያና የወየኔ ስሪቱ ብአዴን አማራን ሲገድል፣ሲያስገድል፣ሲያሳፍን አሁንም በዘረ ማጥፋት ላይ ያሉት ወያኔዎች ናቸው፡፡
    ወያኔ ሰውን በተለይ አማራን የመግደል ጥማቱን እስኪሚወጣ ድረስ ብአዴን በሆዱ ይስብ! ለሆዴ ይገዛ! በሆዱ አማራን ያስገድል! ያስጨፍጭፍ! ብአዴን ከወያኔ ግንባር ጋር የአማራን ትውልድ ከትግራይ ልጆች ተባብሮ ያስጨፍጭፍ፣፣የአማራውን ርስት መሬት አሳልፎ ይስጥ ለዚህም በፊርማው አረጋግጧል! ብአዴን የወያኔ ቂጥ አጎንብሶ ይላስ! ያሥልሱት! ወያኔና ብአዴን የጎንደርን፣የወሎን ሕዝብ መሬቱን በመንጠቅ፣ወጣቱንም ትውልድ ከሃገሩ ወደአረብ ሃገር እንደሸሽና በህገወጥ ደላላ ስራ በመስራት ራሳቸው ተሳታፊ በመሆን ከሻቢያ፣ከሱዳን፣ከአረብ ደላላዎችን በማሰማራት የሚሰሩ ዘመናዊ ባርነትን የሚያስፋፉ ሰው ያልሆኑ የሰው ባህር የሌላቸው ድውይዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!

    ሞላ

  3. እነዚህ የትግራይ ምሁራን ተብየዎች ኢትዮጵያን ማዳከም ከጀመሩ ከ60 አመታት በላይ አስቆጥሮል ሰንብተዋል ኢህአፓን፣መኢሶን ወያኔ፣ሻቢያን ውስጥ የኢትዮጵያን ምሁራንን ሲገድሉ ሲያስገድሉ አሁንም ቀጥላዋል ወደፊትም እጆቸውን እንደማያነሱ ማውቅ ተገቢ ነው!
    ወያኔ በመሰረቱ ስልጣን ከመግባቱና ከገባ በኋላ በራሱና በሰላዎቹ ጭምር በመታገዝ ኢትዮጵያ የሚሉ ምሁራንን በሙሉ በባትሪ እያፈላለገ/እያፈላለጉ በመግደልና በማስገደል ፣በማፈናቀል፣ኢላማቸው ውስጥ በማስገባት አላማቸውን እውን እንድሆን በእውቀተ ከነሱ የተሻሉትን ተተኪ ይሆናሉ የሚባሉትን ሁሉ በማደን ደብዛቸውን በማጥፋት ስደት የሄደውንም ጭምር ሲገድሉን እንደነበር ይታወቃል፡፡
    ስለዚህ የትግራይ ምሁራን የሚፈታተናቸውን በማጥቃት ለእነሱ ምቹ የሚሆኑትን በአስተሳሰብ ዝቅ ያሉና በእነሱ ቅኝት የሚሄዱትን በእነሱ አጠራር ምሁር የሚሏቸውን እያፈላለጉ እያሰለጠኑ ቃል እያስገቡ በገንዘብ ጭምር በማታለል እነሆ ዛሬ ኢትዮጵያን በመልካም አስተዳደር እጦት ይቀውጧት ይዘዋል!
    እና እነዚህ ምሁራን በጥቅማቸው ጉዳይ ቀደም ብለው ስራቸውን ስለሚያውቁ ለምን አይደነገጡም ለምንስ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎቻቸው የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ቢጠሩ አያስደንቅም! ለምን ቢባል ሌላው ኢትዮጵያዊያን በማዋረድ የእነሱ ጥቅም ማስጠበቅ ነው አላማቸው!
    ሌላው በአሁኑ ጊዜ የአማራውን ምሁር እግር በእግር በሰላዩቻቸው ጭምር እየተከታተሉ መሆናቸው በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ያሰማሯቸው የትግራይ ወጣቶች፣በተላላኪ፣በጥበቃ፣በከፍተኛ ሙያተኛነት በተለያዩ መስሪያ ቤቶች አሰማርተዋል! ጥንቃቄ ይደረግ!
    ተመነ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*