ሰበር ዜና ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት፤ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል

ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል። የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይና የኮሚቴ አባል የሆኑትን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን በምሽት አፈኖ ለመውሰድ የትግራይ ክልል ደኅንነቶች አንገረብ እስር ቤትን ከበውታል። ሕዝቡ ኮለኔሉ ተላልፈው የሚሰጡት በሬሳችን ላይ ይሆናል እያለ ነው። በከተማዋ የተለያዩ አቅጣጫዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማል።

12 Comments on “ሰበር ዜና ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት፤ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል”

  1. Disrespecting the voice the majority will never end in the mind of Woyane at all. It is one of the characteristics of woyane the majority shall stay stronger and united until the last minute, now, every one of us in Ethiopia aware of woyane is untrusted and unrecognised regime, simply the group of mafia and rootless gangster. The time is for change come stay united!!!

  2. Gondarie bezrfa weyim lebent sisatf
    behiywtie lemejemerie geie neaw .
    Ijig asafari tegbar neaw .
    Manachewum mebetu yetntek metyek
    mebtu neaw nebrit mezref ye Amharam
    bahilm tarikm ayedlem . ye Berhanu degafiwoch
    betley be diaspora bemulu lemin Lebboch honu ?
    yastelal .

  3. Mr Bogale, if it is your true name, should not call names without witnessing anything. No one taking anyone’s property. The properties which are destroyed are controlled directly or indirectly by Weyane. Weyane and its Tigrian supporters were the one who looted Gondar and other part of Ethiopia. There fore, please save your comment to yourself.
    Death for Weyane and its supporters

  4. ጐንደርን ሲከፋው ጐጃም ህመምተኛ፤
    ጐጃምን ሲከፋው ጐንደር ህመምተኛ፤
    ዛሬስ ምን ሆኖ ነው ጐጃም አርፎ ተኛ።

  5. ነጎድጓድ ከጎንደር ሰማዩን አመሰ፣
    መብረቅብ በጐጃም ላይ ተተረማመሰ፤
    መች አዝመራው ያምራል ሸዋ ካላርሰ።

    ኧረ ተነስ ሸዋ በሬህን ጥመደው፣
    ጎንደር በጎራዴ በሬህን ሳያርደው፤
    ጐጃም ከፋኝ ብሎ ሳያወራርደው።

  6. ወያኔ የጎንደርን መሬት ለትግራይ ለመውሰድ ባቀደበት ዘመን በተለያየ ቦታ የሚሰሩ የወልቃይት ጸገደይን ተወላጆችን በባትሪ እያፈላለጉ በመሰብስብ ከፍተኛ ደመወዝ በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ የሚከፈላቸው እንዳሉ እስከ ዛሬ ከወገኖቻቸው ጎን ይቁሙ ሰው ከሆኑ ለሃገራቸው፣ለወገናቸው የሚያስቡ ከሆነ መታለላቸውን ለሕዝብ ይፋ ያድረጉት
    ደመወዝ ይከፈላቸው የነበረውና አሁንም እየተከፈላቸው ያሉት ገንዘብ አምላኪዎች ከኤች.አይ.ቨ ፈንድ መሆኑ እና በተለያየ ቦታ የውጭ ሃገር ስልጠና በሚል ሰበብ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ አካብተዋል!
    ሃገርን በገንዘብ መሸጥና መለወጥ ይቻላልን? ይህን ለመፈጸም በምን መስፈረት ነው ሃገርን መክዳትና አሳልፎ መስጠት የሚቻለው? በሕግስ እንደት ይታያል? ሃገሩን የሚከዳውስ ማን ነው?
    ዳኘው

  7. what would you like to say about Gondar is not clear ?
    please make more clear !!!!

    DEATH FOR TPLF AND EPLF,

    ASSASSINATION ALL TPLF AND EPLF LEADERS IN GONDAR AND ETHIOPIA!!!!,

  8. what would you like to say about Gondar is not clear ?
    please make more clear !!!!

    DEATH FOR TPLF AND EPLF,

    ASSASSINATION ALL TPLF AND EPLF LEADERS IN GONDAR AND ETHIOPIA!!!!,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*