መለስ ዜናዊ 10,000 ቶን ቡና ስለመዘረፉን ያመነበት ቪዲዮ
ወያኔን ኢትዮጵያን እንደ ጠላት አገር አድርጎ ሲለሚቆጥራት ደንቆሮ ዋሻ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ደረስ ሁልቆ መሳፍርት የሌለው የአገር ሃብት እየዘረፈ እንደሚገኝ ይታወቃል። በተለይም ህወሃት የአገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ጥንካሬ ለመጠበቅ በበፊት መንግሥታት በብሔራዊ ባንክ የተቀመጠውን በብዙ ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅን ወደ ቦንዳነት መቀየሩንና 10,000 ቶን ለውጭ ገበያ የቀረበ ቡናን እንደ እንፋሎት ተኖ እንዲጠፋ ያደረገበት ምስጢር በዓለማችን በመንግሥታት ከተፈጸሙ ደረቅ ወንጀሎች የግምባር ቀደሙን ቦታ እንደሚይዙ ለመገመት አያዳግትም። 10,000 ቶን ቡና አስመልክቶ መለስ ዜናዊ እራሱ በሕዝብ ፊት ዕጁ ዝርፊያ ውስጥ መግባቱን ያመነበን ቪዲዮ ያላያችሁ እንድትመለከቱት አዚህ ላይ አቅርበንላችኋል።
mestu nat eko yezerefechiw
echi leba kkk
yehenima ye Ethiopia Hizb yawkal kkkkkkkk
“ባሏ ዳኛ፣ ሚስቱ ቀማኛ” የሚል አዲስ ተረት ያስፈልገናል። አይ ኢትዮጵያ እንደነዚህ ዓይነት አተላዎች እጅ ላይ ተወድቂ???
This robber Selato Banda and mafia, insider told me that he was aware of that his wife stole it but pretending to coverup.
Meles was the leader of the thieves,the leaders of the killers, the leader of desmanteling Ethiopia. The leader of criminality, the leader of corruption and so on his arrogant wife and the rest of Tplf thieves have learned how to theft and loot from MELES ZENWI.
እናቱ ትበዳ!!!
Look.I think there is nothing to talk about this.They are invaders and they are doing what they have planned for.They came to liberate Tigray and they are working to that.They do not give a sheet about the rest of us period.They still are Tigray People Liberation Front.There fore we have to forget these evil Tigres and move on.We have to free our mother land as soon as possible.There are Ethiopians who are dying fighting with these evil Tigre mercenaries right now.We do not have to forget what Dr.Gregory Stanton had said 6 years ago in DC.He is the leader of Genocide Watch and admitted Genocide had been committed in Gambella and Ogaden.He tried to warn TPLF.He said it was internal colonization of the Tigrayans and had to stop.Other wise they will end up being the victims of Genocide themselves.Who gave a sheet about that?No Tigre Elite or Tigre diaspora dare to hear that.Because they are stealing,getting every opportunity the country gets like scholar ship,printed money,doing business with out paying a Tax,forcing poor to evacuate and take their land to their advantage,getting loan without any problem etc.They are evils evils evils evils evils evils.They hate Ethiopia and they are not only stealing,arresting or killing.They even have taken and Annexed ,2 woreda from Wollo ,1 from Afar and 7 from Gondar.What can you say about these evils?Look how many been killed because of the so called Master plan?I am Andargachew and ESAT is mine.Death to Tigre mercenaries and Hodams.Join G7 and EPPF now not Tomorrow.
One african Said me why the ethiopians are always in the 18 century?
This is yet again another Amhara propaganda to tarnish the image of Our great late leader prime minister Meles Zenawi. The Whole world knows that he devoted his life to the liberation of the Amhara oppressed nations.nationalities and peoples in the empire. He was also recognized as a world class leader with distinguished achivements in good and democratic governance and economic development. The Amharas have been doing all they could to spoil the image of this great leader but have failed. He led and represented Africa at International and Continental fori.
yehe leba erasun agalete eko.Wey gooood ale englize.
G. Mequanent, መለስ ዜናዊንና ወያኔ ትግሬዎችን ፈረጆች የሚያሽሞነሙኗቸው ምክንያቱ ወያኔዎች እንደ ሸርሙጣ ቤት የአገሪቱን በር በርግደው ስላስገቧቸውና ቂጣቸውን ስለሚልሷቸው ነው። ህወሃቶች የፈረንጆች ተላላኪና “ሳይኳቸው ወዴት፣ ሳይጠሯቸው አቤት” ስለሚሏቸው ታማኛና ታታሪ ባሪዎቻቸው ስለሆኑ የነሱን ግማትና የተላ ገባና ይሽፍኑላቸዋል።
ይህን ዱርዬ ካለበት በኢንተርፖል አድኖ ማምጣት ያስፈልጋል በእርግጥ ገንዘቡ ህወአት ካዝና ነዉ ያለዉ። በየአመቱ ትርፉን ትግሬዎች ይከፋፈሉታል። ለነገሩ ትንንሾች ትግሬዎችም አይጠይቁም ዋናዎቹ በበሉት እነሱም ይጠግባሉ መሰል።
TPLF will one day will face the consequences of their action. It’s a matter of time, sooner or later they will face justice for the crimes they committed against the people of Ethiopia.
EVERY BADY MAST KNOWNS NATHING IS HAPEND EVERY TIME….BEMETAM KE TIGRAY HIZB BELAY YEMIHON YELEM 100%…
ከላይ ኢትዮጵያ አገሬ በሚል በተሰጠው አስተያየት ላይ በጣም እስማማለሁ። “…ለነገሩ ትንንሾች ትግሬዎችም አይጠይቁም ዋናዎቹ በበሉት እነሱም ይጠግባሉ መሰል…” ምክንያቱ ትንንሾቹ ትግሬዎች በሙሉ ስለጠገቡ ሳይሆን በጎሳ በሽታ ስላበዱና ስለሰከሩ ነው። የሚሰራው ወንጀል ምን ያህል ከባድ ቢሆንም የተግሬን የገዥ መደብ ስልጣን ላይ እስካቆየ ድረስ ትናናሾቹ ትግሬዎች ለማኙና ጦም አዳሪው ጭምር የተጠቀመ መስሎ ይታየዋል። ይህን ሁሉ ያመጣው የትግራይ ጠባብና መርዘኛ ጎሰኝነት ነው።
The ferenjis who brought Meles and his group to power knew all that.
That means, they wanted that those crimes are committed.
The democratic and popular late prime minister Meles Zenawi was against corruption and fought it with all the means he had. By the way corruption specially bribery is associated with the Amhara culture and srange to the Tigray culture. In contrast to the Amhara ones, the Tigray values and culture are based on honesty, patriotism, bravery and hard work. That is why the EPRDF government is continously fighting this Amhara malaise (corruption)in Ethiopia.
“Dilwenberu” የለመድነው የትግራይ የገዥ መድብ የሌቦችና የቀማኞች አፈቀላጤ መሆንህን በደንብ አረጋግጠናል። የሚገርም እኮ ነው መለስ ዜናዊ እራሱ መስረቁን አምኖ ለወደፊት አይደገምም ብሎ በመገገናና ብዙሃን የተናገረውንን ይቅርታ የጠየቀበትን ነው እንዴ የምታስተባብለው? ሃቁን ገልብጠህና ጨፍልቀህ መለስ ዜናዊን ጉቦኝነትን ሊያጠፋ የታገለ የምትለው። እንዴ ጭንቅላትህ ውስጥ ንፍጥ ብቻ ነው እንዴ የሞላበት? ሆድህ በተሰረቀ የህዝብ ሀብት ሞልተሃል፣ አይምሮህ በአልኮል ስለተመረዘ በቁምህ የምትቀዝነውን እንኩዋን ለመቆጣጠር አልቻልክም። በቀድሞ መንግስታት ጊዜ ግለሰቦች ጉቦ ይቀበሉ ነበር። በመላው ዓለም ከጉቦ የነጻ አገር የለም። ሆኖም በመንግስት ደረጃ በተዋቀረ መረብ አንድ አናሳ ብሔረሰብ ብቻ በነፍጥ ታግዞ ያደረገው ነገር የለም። በአገራችን በተለይ ሽርሙጥን፣ስካርን፣ ጫት መብላትንና የመሳሰሉትን ጠንቆች ያስፋፉ ህወሃቶች እንደሆኑ ይታወቃል። የትግራይ የገዥ መደብ ከኢትዮጵያውያን ጫንቃ ላይ ሲወርድን ሲፈጠፈጥ፣ ሁሉም የተሰሩ ወንጀሎች ስለሚታወቁ፣ ሌቦቹ በሙሉ ተጠራርገው ፍርዳቸውን ይቀበላሉ። የወጣ እንደሚወርድ፣ ያበጠ እንደሚፈነዳ፣ ዛሬ የደላው ነገ እንደሚንደባለል የተፈጥሮ ሂደት ስለሆነ በጎሳ በሽታ ያበዱት የተግራይ የገዥ መደቦች ከወዲሁ አወዳደቃቸውን ቢያስምሩ ይሻላቸዋል።
Well written, I agree with Amare.
ከ10,000 ቶን ቡና መዘረፍ ጋር ተያያዥነት ያለው መረጃ ሰሞኑን ጎልጉል ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል። ከወጣው ጽሁፍ ላይ ዋናውን ነጥብ ቀንጭቤ አቅርቤላችኋለሁ።
“…….የኢትዮጵያ መንግሥት በማለት የጠራው ህወሃት/ኢህአዴግ የሚቆጣጠረው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (በቀድሞ ስሙ የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን) በአሜሪካ ውስጥ ያልተመዘገቡ ቦንዶችን በመሸጥ ለፈጸመው ወንጀል 6.5 ሚሊዮን ዶላር (በግምት 150ሚሊዮን ብር) ለመክፈል መስማማቱን ገልጾዋል፡፡
በተለምዶ “የአባይ ቦንድ” ተብሎ የሚጠራውን አሜሪካ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያለ አሜሪካ መንግሥትና ያለ ኮሚሽኑ ፍቃድ መሸጡ በማስረጃ ሲረጋገጥ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ከማምራቱ በፊት ህወሃት 6.5 ሚሊዮን ዶላር ለኮሚሽኑ ለመክፈል መስማማቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ አንዳንድ ወገኖች ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ቢመራ ኖሮ ከሚያስከትለው ከፍተኛ የፖለቲካ ኪሣራ በተጨማሪ የቅጣቱ መጠን ከዚህ በእጅጉ እንደሚልቅ ያስረዳሉ፡፡ ሁኔታው ያላማረው ህወሃት ከጠበቆች በተሰጠው ሙያዊ አስተያየት በመነሳት ጥፋቱን አምኖ ክሱን በስምምነት ለመዝጋት መወሰኑን ስለ ጉዳዩ በቅርበት የሚያውቁ ለጎልጉል በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል፡፡
ጉዳዩ በሕግ የሚታይ በመሆኑ ኮሚሽኑ ይፋ ያደረገው የክስ ማመልከቻ ላይ በግልጽ እንዳመለከተው ኮርፖሬሽኑ እኤአ ከ2011 እስከ 2014 ድረስ ያለ አንዳች ፈቃድ በአሜሪካ በተለያዩ ዋና ዋና ከተሞች ሕገወጥ ቦንድ ሲሸጥ ቆይቷል፡፡ ይህንንም ለማድረግ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው “ኤምባሲ” (የኢህአዴግ ጽ/ቤት) ድረገጽ፤ እንዲሁም የተለያዩ የሬዲዮና የቲቪ ማስታወቂአገር በዘፈቀደ የሚመራው ህወሃት/ኢህአዴግ ይህንን ሕገወጥ ቦንድ ሉዓላዊነቷ በተከበረ አገር ላይ ሲሸጥ በአገር ውስጥ እንደሚያደርገው በአሜሪካም ማንአለብኝነቱን ለማሳየት መሞከሩ ድንበር ዘለል ሕገወጥነቱን እና ወራዳነቱን ያመለክታል የሚሉ ወገኖች ይህ እንደ አገር “አሳፋሪ” ነው ይላሉ፡፡ ቢያንስ “የተማሩ” የሚላቸው “ሚኒስትሮቹና ዴኤታዎቹ” እንዲሁም ከአምባሳደሩ ጀምሮ በተዋረድ ያሉ የኤምባሲው ሹማምንት ይህንን አስቀድመው ለማስቆም ወይም ህጋዊ እንዲሆን ለማድረግ አለመቻላቸው “የዲግሪ ወፍጮቤት ምሩቃን” መሆናቸውን በገሃድ የሚመሰክር፤ ህወሃት/ኢህአዴግም እስካሁን በሕገ አራዊት የሚመራ ዋልጌ መሆኑን ያለተጨማሪ ማስረጃ ገሃድ ያወጣ ተግባር ነው በማለት እነዚሁ ወገኖች ምሬታቸውን ይናገራሉ፡፡
ኮሚሽኑ ባቀረበው ማመልከቻና ህወሃት በፍርድ ቤት ከመከሰሱ በፊት በተስማማው መሠረት የክሱ ትዕዛዝ ከወጣበት ሰኔ 1፤2008ዓም (June 8, 2016) ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ “የበላውኸውን ትፋ” ተብሏል፡፡ በዚህም መሠረት ህወሃት/ኢህአዴግ $6,448,854.87 (በዶላር ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ አርባ አራት ሺህ ስምንት መቶ አምሳ አራት ከሰማኒያ ሰባት ሳንቲም) አንዳች ሳይቀንስ በኮሚሽኑ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ገቢ እንዲያደርግ ታዝዟል፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ህወሃት ከቀነ ገደቡ ቢያልፍ በኮሚሽኑ ሕገ ደንብ መሠረት ከነወለዱ እንዲከፍል የሚገደድ መሆኑን የክሱ ማስረጃ ጨምሮ ያብራራል፡፡ ይህ ከተጠናቀቀ በኋላ በሚቀርበው ማስረጃ መሠረት ቦንዱን የገዙ ግለሰቦች ገንዘባቸው (ተገቢም ከሆነ ከነወለዱ) እንዲመለስ የሚደረግበት ሂደት እንደሚቀጥል መረጃው ጨምሮ ያስረዳል፡፡ የሁኔታውን ግዝፈትና የሚያደርሰውን ኪሣራ ጫና የተመለከቱ ወገኖች “ህወሃት ሰኔና ሰኞ ሳያስበው ገጥመውበታል” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ውሳኔውን ያስቆጨው አይጋፎረም “ጽንፈኛው ዳያስፖራ (በዚህ ክስ) ያሸነፈ ሊመስለው ይችል ይሆናል፤ ነገርግን ያሸነፈችው ኢትዮጵያ ነች” በማለት ድንቁርና በለገሰው ድፍረት የህወሃትን መንበርከክ እንደ ሽንፈትን አልቀበልም ብሏል፡፡ ከዚህም አልፎ በዚሁ ድንቁርና በመነዳት “አሁን በሕጋዊ መልኩ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ትሰበስባለች” በማለት ፍቅረ ህወሃት ህልሙን በኢትዮጵያ ስም በማስታወቅ ሰዎችን እንደገና ወደገደል የሚመራ ዕቅዱን ይፋ አድርጓል፡፡ አገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ቀውስ ውስጥ ባለችበትና የዱቤ ደብዳቤ (ኤል.ሲ.) ለመፍቀድ እጅግ በርካታ ወራትን ማስቆጠሩ ነጋዴውን ፍጹም እያስመረረና እያከሰረ ባለበት ሁኔታ ህወሃት ሰብስቦ የበላውን እንዲተፋ መገደዱ የሚያስከትለው የፋይናንስና የገንዘብ ኪሣራ አፍቃሪ ህወሃቶችን እምብዛም ያስጨነቀ አይመስልም፡፡ የጉዳቱን መጠን የሚያውቁት ግን የጠገገ ቁስሉን እንደገና ሲያደሙበት የጣዕር ሲቃ እንደሚያሰማ ስስ ብልታቸው ላይ መመታታቸውን የተረዱ ጩኸታቸው ከሩቅ ይሰማል…..”
gena bezu ale mech tewarana
10 000 ቶን ቡና ብቻ ሳይሆን የሰረቁት፣የዘረፈው፣ወርቅ 200ኪሎግራም የዕንሰሳት ሃብት፣ወጣቶችን ለአረብ ሃገሮች፣በአሜሪካንና ለአውሮፓውያን፣ሃገር፣የአማራን ሕዝብ፣የኦሮሞን ሕዝብ፣የደቡብን ሕዝቦች በጥቅሉ የዒትዮጵያን ሃብት ዘርፈዋል!
ወረቃማውን ትውልድ ገድለው አስገድለው ዛሬ ሃገሪቱን ለቀን ጅቦች ተጋለጠች!
ህዝብን አስረበው ሆዳቸውን ኪሳቸውን የሚሞሉ ዘራፊዎች
የምሁራን አዕምሮ ፈጣን የሚሆነው በኢትዮጵያዊያን ላይ ጉዳት በማድረስ ሰራቸው ሆነ!
እሱነው
The person who uses the alias Getachew Mequanent is a weyanne/TPLF member and a regular contributor to the TPLF organ Aigaforum. So guys do not be surprised or angered by his anti-Amhara comments here. Like any other TPLF, he is Amhara hater and basher.