መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው።

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictators‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና ኣከባቢው እንዲሁም በዳባት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀጣጠሉ፣ በኦሮሚያ አና ኣማራ ክልል ተቃውሞ ይፈናዳል ተብሎ መሰጋቱ ፣ዜጎች ከቤት ንብረታቸው በማናለብኝነት አየፈናቀሉ ሜዳ ላይ መጣላቸው፣የፖለቲካ ጫናውና የኢኮኖሚ ዘረፋው መጧጧፉ ፣የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ገፈፋና በሞኖፖል መያዝ ወዘተ ያልው ስርዓት በራሱ ኣለመተማመኑንና አየዘመመ ለመውደቅ ማጋደሉን ያመለክታል። ሕዝቦች ሃሳባቸውን በነጻነት እንዳይገልጹ አሳሪ ሕጎችን በመተግበር የዜጎችን መብት እና የሕግ የበላይነትን ቀብረውት በትንንሽ የመንደር ካድሬዎች ሃገርና ሕዝብ በስቃይና መከራ ቋፍ ውስጥ ይገኛሉ።

የወያኔ ኣምባገነን ኣገዛዝ የፈጠረው ስርዓት አልበኝነት አገራችንን ወደ ከፋ መቀመቅ እየከተተ ነው።ሕወሓት መራሹ ኣገዛዝ የሚመራቸው የደህንነትና መከላከያ ሃይሎች በሕዝብ ላይ የሚያደርሱት ኣፈና እና ግድያ እንደቀጠለ ነው።በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የተሰማሩ መንግስታዊ አሸባሪዎች ከእለት እለት የሚፈጥሩት ችግሮች በመጨመሩ ሃገሪቷ መንግስት ኣልባ መሆኗን በገሃድ እያረጋገጠ ነው።

የሕዝብን ኣንድነት ንዶ የተበጣጠሰች ኢትዮጵያን በመፍጠር በጎሳ እርስ በርስ ለማባላት ለሕዝብ ጦርነት አየደገሰ የሚገኘው የወያኔ ጉጅሌ ኣገዛዝ ራሳቸውን በኢኮኖሚ ያፈረጠሙ ባለስልታናትን አና ጋሻ ጃግሬዎቻቸውን በበላይነት ደሃውን ሕዝብ እየረገጡ እስከመቼ አንደሚቀጥሉ ኣጠያያቂ ነው፥ሃገራችን እና ሕዝባችን ነጻነታቸውን እና መብታቸውን ለማስከበር ቆራጥ እና ጽኑ የትግል ኣመራር የሚፈጽም ቆራጥ ልጆችን ይፈልጋሉ። ኣምባገነኖች ላለፉት ረዥም ኣመታት በሕዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምተው ሲጨቁኑ በተላያየ ኣጋጣሚዎች በሕዝብ ኣመጽ ከስልጣናቸው ተገፍትረው ተጥለዋል፥ በመልካም ኣስተዳደር እና በፍትሕ ማጣት እየተሰቃየ የሚገኘው ሕዝብ ጠንካራ እና ስር ነቀል ለውጥ ይፈልጋል።ይህን ለማግኘት ደሞ ሁላችንም በመረባረብ የዜግነት ግዴታችንን ልንወጣ ይገባል።የጋራ ጠላት የሆነውን መንግስታዊ ኣሸባሪ ስርዓት ለማስወገድ ሁሉም ሃላፊነት ኣለበት።ለተተኪው ትውልድ ከጭቆና የጸዳች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መረባረብ ያለብን ወሳኝ ወቅት ላይ ነን። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

6 Comments on “መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው።”

  1. Woyane / TPLF has failed totally and completely in its mission. Woyane is set out to destroy Ethiopia will in the end self-destruct. Ethiopians will continue to watch on the sidelines with aching hearts and bellies. They gnash their teeth and wag their index fingers asking themselves when the day of reckoning will finally arrive.

    Woyane and all Tigre accomplices know that behind the deafening silence of millions of Ethiopians and apparent passivity is boiling anger just like liquefied magma before it erupts in a volcano.

    Or perhaps it is like the proverbial finger in the dam. You can’t stop the dam from collapsing by sticking a finger in the hole of the dam. What happens when the dam finally collapses?

  2. ashebari bicha? lela qal yelehim? lashebari lashebarima ISISm eko alle. enezih eko keISISochim shih gize yaskenedalu. yenezi double-ISIS-TPLFoch chikanena wonjel eko alemachin bechirash ayta atawukim. gebbah?

  3. Woyanas are a human blood suckers. They are canibalse. They don’t have any religion. Generally, they are pieces of devils. The only solution to eradicate this cancer from our motherland Ethiopia, we have to stand together today not tomorrow.

  4. I don’t like this kind of trush word but I want to ask what does it mean kusam. By the way kusamen yemiyawkew kusam yehone new.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*