ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ !

ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ !
#Ethiopia #Semayawiparty #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የታየውን አጠቃላይ ችግር አስመልክቶ፤ የብሔራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ግንቦት 14 ቀን 2008 ዓ.ም በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ችግሩን ለመፍታት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሳባ፣ የምክር ቤት አባላት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የስራ አሰፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት በተካሄደው ስብሰባ፣ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረው ችግር ደረጃ በደረጃ የፓርቲውን መዋቅር እና መተዳደሪያ ደንብ መሰረት በማድረግ በአስቸኳይ ችግሩ እንዲፈታ ተወስኗል፡፡
የሰማያዊ የፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች፤ ችግሩን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት በማገዝ የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ የተላለፈ ሲሆን፣ ፓርቲው የሚጠበቅበትን መደበኛ ሥራ በአግባቡ እንዲወጣ ውሳኔ አሰልፏል፡፡ #ምንሊክሳልሳዊ
ግንቦት 16 ቀን 2008 ዓ.ም

18 Comments on “ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ !”

  1. ጥሩ ውሳኔ ነወ፡፡ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡ አትበላሉ፡፡ ……. አትነካከሱ…..

  2. ደጉ ዘመን፤
    እባክዎትን ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አይርሱ!!!!! ለመነካከስ፣ለመበላላት፣ላለመስማማት፣ልዩነትን እስከ ጥግ ለመውሰድ ማን ብሎን?

  3. ወያኔን ለማስወገድ መፍትሄዉ ትጥቅ ትግል ናመሬት አንቀጥቅጥ አመፅ ነዉ!

  4. ZD
    እርስዎ የመሬት አንቀጥቅጡ አመፅ አካል ለመሆን ዝግጁ ነዎት ወይስ ሌላ አካል/ሀገር ቤት ያለው የፈረደበት ድሀው ህዝብ እንዲያምፅልዎት ነው የሚፈልጉት?

  5. Ye Hager wust tigiln yemiyakolashut diasporawoch nachew. Gena ande irmija saynekank
    Jegna, Madella gelemelie yelutal
    keza behoala business yijemeral.
    Yilekalm yihnin doors of opportunity neaw yetetekemew .

  6. ዉሳኔዉ ደስ የምል ነዉ።በመቻቻል ችግሩን መፍታት ብልህነት ነዉ።

  7. Abdullah
    Indate yalew neew
    dinkoro. Min teserana neaw LMamlek yemtrotew.
    Birhanu Mandela!
    Madebo Mandela.
    Be Ethiopia Politics lezlealm
    ayseram period.

  8. Le 41 amet, le afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan bcheña mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet,
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.
    tgrie woyanien betegbar
    snwegaw bcha ydemesesal.

  9. yemegdle tegbarun qerto qalun
    atawqewum , yemigdel wond neaw
    indante yale aram keyet abak yaleh
    jegninet neaw . fesam . leindant
    aynetu man teyit yechrsal beatena
    manqoratet neaw .

  10. ንጉሡ ሞቱማ says:

    May 27, 2016 at 7:48 am

    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 14 አሰቸኳይ የተሰጠ መግለጫ
    +-++++++++++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር በ17 ጠንቋይ አህያዎችን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉን። ባንዲራችን ላይ በአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት አጣበቁበት አና የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም ብለው ጋጡን ደማችንን እንዲሁም ስጋችንን በሉን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብመከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ አስገዳጅ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ በጥብቅ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጠይቃለን። ፓለቲካን አለወድምን የሚለው የራስ ወዳድነት ተግባር አሁን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሁሉም እትብቱ በኢትዮጵያ የተቀበረ ሁሉ ለትግሉ አስተዎፃኦ ግዴታ ነው።አንዳንድ ፓለቲከኞች በትግሉ ካልተሳተፉችሁ በተራ ወሬ ሕዝባችንን መከፋፈል እንድታቆሙ እንጠይቃለን። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞ ፣ አማራ ፣ ትግራይ ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላ ቐ ንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸውን ክልል ህዝብ ለ 25 አመት አሰፈጅተዎል።1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል ሌላው የትግራይ ህዝብም ቀን እየጠበቀ ነው። ጥላሽት እና ደም የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 በ ጋኔኖችን ተከበው ውሸት ሲደመር ውሽት ግፍ ኢሕአዴጎች ለ3 ተከፈሏው በቅርቡ ቀናት የግፍ ታሪክ ይደገማል። በራሱ ላይ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች አኮላሽተው ቀናቸውን አርሴናል፣ ማንችስተር ብለው አባከኑ ግን አሁን ፈክሻው ሲነፈ እንደ ጉንዳን ሊወራቹ ተዘጋጅተዎል።
    1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ተሰልፈው እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት፣ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች መረጃ በሙሉ በእጃችን ገብቷል።
    2ኛ ኢሕአዴግ ለሱዳኑ አልበሽር $42 ሚልዬን ጉቦ የኤርትራን መንግስት እንዲደልልና ግዛት ድንበር በአደራ እንዲጠብቅ እንድህም ኤርትራን መንግስት አስወግደው በአደዎዎቹ ቀጥቅጠን የትግራይ ሪፓብሊክ የሚመሠረትበት እና አልበሽር አንዱ የበላይ ጠበቂ ሆና የተሸመበት ማስረጃ በእጃችን ገብቷል።
    3ኛ በጋምቤላ አውቀው ህዝቡን እንደአስገደሉ እና አሁን ህፃናትን ለማስመለስ $5 ሚሊዮን ለጊማ አስተዳዳሪ ቅድሚያ ከፈለወል እንዲሁም ዜጎችን ለማፈን በየቀኑ $1 ሚሊዮን የወጣል።
    4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ፣ ጄ/ር ከማል ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ/በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦ/ማ
    ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።

    [Reply]

    Reply

    Abreha Teka says:

    May 27, 2016 at 7:51 am

    Smart hero from Ambo connect all Ethiopian. Bravo Negussu we are behind you.

    [Reply]

    Reply

    Yimer Ahmed says:

    May 27, 2016 at 8:04 am

    Addis Ababa resident needs to fight back now for your house. EPRDF is coming to grab your land because the lost in Oromia. Money and blood lover devils.

    [Reply]

    Reply

    To: Gilentufa says:

    May 27, 2016 at 8:33 am

    Gilentufa, you see a great dream, and it is true, and it is surprising to see that. More importantly, you interpreted the dream accurately. Remember: God is with you.

    [Reply]

    Reply

    Danu says:

    May 27, 2016 at 8:48 am

    ye tsafkew teru negr New? gn eski ahun kalew bandera wust center lay yalewun arma ketenesa eski ante men endehone tefelegalek? NW yeminilik yehun?

    [Reply]

    Reply

    Danu says:

    May 27, 2016 at 8:50 am

    C’mon Nigusu, lets ASK u one question, for sure i like what u have been written but what Symbol u Recommend at the center of Ethiopian flag? is that Miniliks or Hailesillase’s one?? pls answer it??

    [Reply]

    Reply

    Gadeffa Herpa says:

    May 27, 2016 at 2:29 pm

    Amazing smart Oromo born think as Unity for Ethiopian.
    The flag will be remian for ever red,green,yellow. No one
    blame the past leader. All past leaders are heros, but we are selfish blaming them with out nothing contribution for Ethiopia. The progressive
    Oromo’s put Mandala legacy principle to keep Ethiopia first.

    [Reply]

    Reply

    Bereket Hagos says:

    May 27, 2016 at 5:12 pm

    Addis Ababa people fight back and get a picture of those killers for evidences. Come for tougher help each other and Fight back. Don’t wait until they kill you!!! use all your weapons first than last anytime!!!

    [Reply]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*