የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ DW Amharic February 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ ውጤት ከሰሜኑ መነጠል መሆኑ ከታወቀ ወዲህ የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ ማነጋገር ይዟል ።