በደሴ ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተበተኑ
ወጣቶች ትናንት ምሽት በተለያዩ የደሴ ከተማ አካባቢዎች የበተኑት ወረቀት የከተማው ህዝብ ትኩረት መሳቡን ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ወጣቶች ተናግረዋል፡፡ የትግል ጥሪ ወረቀቶች፣ ህዝቡ ለመብቱ እንዲነሳ፣ በወልቃይት ጥያቄ ዙሪያ የደሴ ህዝብ ጥያቄውን ከሚያቀርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ጋር በጋራ እንዲቆም የሚያሳስቡ ናቸው፡፡
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ህዝብ በብዛት ይገኝባቸዋል በተባሉ ቦታዎች፣ በአራዳ፣ መናፈሻ፣ መላ፣ መናሃሪያ እና በዋና ዋና መንገዶች ወረቀቶች መበተናቸውንና ግድግዳዎች ላይ መለጠፋቸውን የሚናገሩት ወጣቶች፣ ጠዋት ላይ ፖሊሶች ወረቀቶችን ለማንሳት ሲረባረቡ እንደነበር ተናግረዋል፡፡
ወረቀቶቹ በበቂ ሁኔታ ለህዝብ ተዳርሰዋል ብለው እንደሚያምኑ የተናገሩት ወጣቶች፣ ዛሬ ድርጊቱን ሊፈ‹ሙ ይችላሉ ተብለው የሚጠረጠሩ ሰዎች እየተያዙ በመታሰር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡የጸጥታ ቁጥጥሩም ከወትሮው በተለዬ ሁኔታ በመካሄድ ላይ መሆኑን አክለዋል
አንድ ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ አለበት፦
# ትግሬ ካለ ኦሮሞ እና አማራ ኢትዮጵያ በሚባለው አገር ውስጥ አይካተትም አብረን መኖር አንፈልገግም። ኦሮሞ ተነጋግሮ ጨርሶአል።
*ትግሬ በጣም አናሳ አናሳ አሁን በግድ ወደ ራሱ ያደረጋቸው የአፋር ጎንደር ወሎ አካባቢወች
— አፋር ዳሎል ጨው ማምረቻ
— ወልቃይት ጠገዴ፣
ፀለምት
ሁመራ
ዳንሻ
ኮረም
እንዳ መሆኒ
ራያ ፣ ራያ ዘቦ
እና ሌሎችም ተመልሰው አፍንጫውን ተይዞ ሲወሰድ ሲመለስ ትግሬ ባዶ ባዶ 4 ሚሊዮን ብቻ ነው ሚሆነው።
በዚ ስሌት ደግሞ
ሲዳማ፣
ሱማሌ
አፋር ከትግሬ የበለጠ ቁጥር ስለሚኖራቸው ትግሬ ትልቅ ብሄረሰብ በፍፁም አይባልም። የአናሳወች አናሳ እንጂ።
———————————————————————–
ጫላን ንቀል ሃጎስን ትከል!!!
—————————————
የመለስ \”ራዕይ\” vs የጫላ ህልም…
የጫላ ህልም፦
እሰይ እዛ ማዶ ኮንዶሚኔም ታየኝ
እልል በቅምጤ ሪል–ስቴት ታየኝ
መቼ እዚ ደርሶ በሃብት አጥለቅልቆኝ
ኋላ ቀር ኑሮዬን ከላዬ ላይ ጥየ
እድል የኔ ሆና ተቃንቶ ኑሮየ….
መሬቴን ሸንሽኜ በካሬ በካሬ
ደልድየ ጠርጌ በሚገባ አጥሬ
ቤት ከሚገነቡ ሃብታሞች መርጨ
አንዱን ካሬ ሜትር በ 50 ሺ ሸጨ
40 ሚሊዮን ብር እባንክ አስቀምጨ…
በ 15 ሚሊዮን በቀረኝ መሬት ላይ
እገነባለሁኝ 5 ፎቅ ወደ ላይ
ከዛማ ….
ማፍጠጥ የሰው ፎቅ ላይ
ታች ሆኖ ወደ ላይ
ማየት ወደ ሰማይ
ተረት ሆኖ ቀርቶ
ህልሜ ነፍስ ዘርቶ …
እኔም ወጉ ደርሶኝ
ሃብት ጋራ አውጥቶኝ
ከፎቅ በተረፈኝ 25 ሚሊዮን
ቦታ ቦታ አስይዤ መላ ቤተሰቤን
ጉልበቴ ሲደክም ሲጫነኝ እርጅና
ከበሬ መታገል ተረት ይሆንና
ሞፈር ፣ ቀንበር፣ ጅራፍ አዲዮስ እልና
ነጭ ሱፍ ለብሼ ፎቄ ተከራይቶ
ልጆቼ ተምረው ሲሳይ ቤቴ ገብቶ….
እያለ ሲዋትት በምኞት ፈረስ
በሬ መሃል ቆሞ በሃሳብ ሲነፍስ
ህልሙ እውን ሊሆን ቀረው አንድ ሃሙስ
የመለስ \”ራዕይ\” ፦
አንድ ቀን ማለዳ
ለርሻ ሲሰናዳ
ተንኳኳ ያጥሩ በር
ማነው በዚ ሰአት በር የሚቆረቁር
እያለ ተገርሞ ግምት ሲደረድር
\”አይተ\” ጫላ ብሎ አንድ ሰው ተጣራ
በትግርኛ ዘዬ በሚያጋባ ግራ
አቤት ብሎ ከፍቶ ነገሩን ሲያጣራ
3 ሰወች ቆመዋል በረድፍ በተራ
አንዱ በርሄ ነው የ አድዋው ተወላጅ
የቀበሌው ንጉስ የመጣ ለግዳጅ
ስልጣኑ ግዙፍ ነው ይበልጣል ከአዋጅ
ሁለቱ ሰወች ግን ነበሩ እንግዳ
ለመንደሩ አዲስ ለቀየውም ባዳ
ተለዋወጡና ሰላምታ ባጭሩ
ለምን እንደ መጡ መናገር ጀመሩ
በትግሬ አነጋገር ባማርኛ ቋንቋ
በርሄ ጀመረ ጉሮሮው ተንቋቋ …
የዚ ስም ሃጎስ ነው
ግደይ ነው የሳቸው
ከትግሬ ከመጡ 3 ወር ሆናቸው…
ትግራይ ከሚኖሩ ሆነው ነጭ ድሃ
ጥቁር ክስል ብለው በልቷቸው በርሃ
እዚ ኦሮሚያ ወስደው ሰፊ መሬት
ሲፈልጉ ለርሻ ወይም ለሪል-ስቴት
እንዲሰሩ ብሎ መለስ ዜናዊ አዞ
300 ሺ ትግሬ እጅ እና እግሩን ይዞ
ኦሮሚያ ሰፍሯል ሌት ተቀን ተጉዞ …
እናም \’አይተ’ ጫላ ያው መለስ እንዳለህ
ትግሬ ‘ወርቅ’ ሲሆን አንተ ግን አፈር ነህ
‘‘አፈር ነበርክና አፈር ትሆናለህ\”
ለትግሬ አይሰራም አንተም ታውቀዋለህ
እናም ‘አይተ ጫላ’ …
በአንድ ወር ጊዜ ልጆችህን ይዘህ
የምቴድበት ሂድ እርስትህን ለቀህ
መሬት የትግሬ ነው ጣራ ነው ንብረትህ …
አለና በርሄ ,,,,
ደብዳቤውን ሰጠው ሞት የተፃፈበት
የመለስን \’ራይ\’ የኦሮሞን መጥፋት
የትግሬን ወረራ አዲሱን ባርነት
በርሄ ቀጠለ ወደ ሃጎስ ዞሮ
በካሬ 2 ብር ሂሳብ ተመንዝሮ
ለጫላ ይሰጠው ከለቀቀ አክብሮ
አሻፈረኝ ካለ መታችሁ ንገሩኝ
እጅና እግሩን ታስሮ የኋሊት የፊጢኝ
‘ልክ አስገባዋለሁ’ ገልብጨ ገርፌ
ጥፍሮቹን ነቅየ ጥርሶቹን አርግፌ
ብልቱን ቀጥቅጨ
አይኖቹን አፍርጨ
ልጆች እና ሚስቱን ጎዳና በትኜ
በዶዘር አርሼ ቤቱን አዳፍኜ
ወደ ትግሬ ልኬ የቀረውን ንብረት
እሰጣችኋለው መሬቱን ለሁለት
እኛ ልማት እንጂ አንፈልግም ሁከት
‘የታላቁ መሪ’ የመለስ ዜና ቃል
\”ግደይን ለመትከል ጫላን ወዲያ ንቀል\”
በወርቅ ተፅፎ በርግጥ ይፈፀማል
ለትግሬ መስፋፋት መሰረት ይሆናል
ግደይ እና ሃጎስ፦
ጫላን አባረሩ
መሬቱን አጠሩ
300 ሚሊዮን ከባንክ ተበደሩ
6 እንኳን ሳይሆን በ 3 ወራቸው
ሃጎስ እና ግደይ እድል ሰምሮላቸው
ጫላ ተሰውቶ እንደ አብርሃም ጠቦት
በኦሮሞ ደም ላይ ትግሬ ፈነጨበት
ጫላ እና ቤተሰቡ፦
ያያት ቅድመ አያቱን ርስቱን ተነጥቆ
ጎዳና ላይ ሞተ ጫላ ማቆ ማቆ
ሚስትና ልጆቹ ጎዳና ላይ ወጡ
በብርድ ተቆሉ በርሃብ ተቀጡ
ለማኞች ተባሉ
ከሰው በታች ዋሉ
ከውሻ ተሻምተው ከገንዳ ላይ በሉ
ከትግሬ ለመጡ ዘመናዊ ጌቶች
ጫላ ደም ገበረ ተበተኑ ልጆች
ቱፋ እና መገርሳ
መርዳሳ ፣ ዱጋሳ
ኤቢሳ ፣ ቶሎሳ
ስማቸው ተተካ
በመጡ ከጫካ
በነ ታጋይ ኪሮስ
በነ ወዲ ሃጎስ
እንዲ ነው ራዕይ ከልብ አንጀት አርስ
ያንዱን ህይወት ቀጥፎ ሌላውን መፀነስ
በኦሮሞ እምባ የትግሬን ፊት ማበስ።
————————————————–
መታሰቢያነቱ፦
ላለፉት 5 ወራት ለመብታቸው፣ ለነፃነታቸው ድምፃቸውን ስላሰሙ ብቻ በግፍ ለተገደሉ
*ከ 500 በላይ ኦሮሞወች፣
*በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተመተው አካለ ጎደሎ ለሆኑ ከ 1000 በላይ ኦሮሞወች፣
*ከ 5000 በላይ እስር ቤት ለተዘጋባቸው ኦሮሞወች *እና በግፍ ትግሬነት ተጭኖባቸው እየተገደሉ ላሉት ፣
ወልቃይቶች ፣ የወልቃይት አማራወች ትሁንልኝ።
—————————————————–
«ዲና መሃመድ መገርሳ»
“GOD BLESS YOU “. Yemigerimew selayu merigeta libachew teneka. “LIB ENA CHINKILAT YELELACHIHU YEBANDA BANDAWOCH /HODAMOMOCH /BEKALITI BIRETA BIRET FABIRIKA DIMITSIM BIHON ANBIBUT “. Yilalu merigeta MS KE SPPR.