የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ – VOA

ይህ የከተሞች አዋጅ በክልሉ ከተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል። አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል። እስክድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው። ተከታዩን ዘገባ ልኳል፣ ያድምጡ → listen

2 Comments on “የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ – VOA”

  1. የኦሮሞ መሬት እየተሸጠ መቀሌ ላይ ግዙፍ ፋብሪካ ይገነባል!
    ደቡብ ክልል ላይ የሃይል ማመንጫ ግድብ እየተሰራ ለትግራይ ፋብሪካዎች በነጻ ጥቅም ላይ ይዉላል!
    የጋምቤላ መሬት እየተሸጠ ለትግራይ መንገድ ልማት ይዉላል!
    የቤኒሻንጉል ወርቅ እየተሸጠ የህዉሃት ባለሃብቶችን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት ይፈታል!
    አማራዉ ከመሬቱ እየተፈናቀለ ለትግራይ ሰፋሪዎች ይታደላል!
    አመናችሁም አላመናችሁም እየሆነ ያለዉ ይሄ ነዉ፡፡!

  2. Those kilils that were marginalized before would have a better chance for economic growth. If you take Debre Berhan now its becoming a manufacturing hub .
    The Amhara and other kilils are demanding for more
    investments for general growth and
    an employment opportunities.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*