የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ – VOA
ይህ የከተሞች አዋጅ በክልሉ ከተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል። አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል። እስክድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው። ተከታዩን ዘገባ ልኳል፣ ያድምጡ → listen