ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው::

#‎Ethiopia‬ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro 

 #‎MinilikSalsawi‬ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል::
ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል::

ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ እገኛለሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ የሚወጣበትን ቀን አሳውቃቹጏለው ፥ እኔ እንደ ወደድኩት እናንተም እንደምትወዱት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

10 Comments on “ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው::”

  1. ቴዲ
    መዝፈንህ መልካም ነዉ።
    ግን አሁን ወቅቱ የዖም ግዜዉ ደግሞ የምህላ ነዉና ትንሽ ጠብቅ በፈጠረህ።

  2. TEDE BETAM TERU NEW TAKORANLEH LE FASIKA ENTEBKHALEN ADDISU ALEBMH AHONE DEL BE DEL NEW TAREK HOLEM WEDFET NEW

  3. Begugute entebikalen!
    Egzhaber yeredahi!
    Le ante telatochi ena le ethiopia telatochi libona yesetachew!

  4. zafanih yemidamatawu oromia wust nabar tirfama mithnawum ye oroo lijoch bigazuh nabar ahun oroowoch banawal man yigazahal.manis yisamahal izawu ye minilik lijoch ka samuh injii.

  5. ሌባ በሉት፤ ተቃዋሚ መስሎ ከወያኔ ጋር እየተሻረከ የረባ ያረባው እየቀበጣጠረ ካሴት የሚቸበችብ ወሮበላ ። ለነገሩ በገቢው በቀን ፩፮ ዙርባ ጫት ከመዋጥና ከመደበቅ በስተቀር ከደሃ የተሰበሰበ ብር የትም አያደርሰውም። ለጌቶቹ እጁ መንሻ ጫት እየተቨከመ ቦሌ ሆምስ ይመላለስ። ድሮም የ፯ኛ ልጅ ከኪስ ማውለቅ ስራ ብዙም ፈቀቅ አይል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*