ይህ ሁሉ ወንጀል እየተሠራ ያለው በሁለቱም መሪዎቻችን ግፊት ነው

ምሕረቱ ዘገዬ

Merkato, Addis Ababa. መርካቶ

በተለይ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ ዓለምን የሚያስደምም ወንጀል በሀገራችን ውስጥ እየተሠራ ይገኛል። በዓለማችን የእስካሁንም ይሁን የወደፊት ታሪክ በፍጹም ያልታየና ሊታይም የማይችል ወንጀል ወያኔዎች እንደልባቸው እየሠሩ ናቸው። እነዚህ በጣት የሚቆጠሩና የዋናው ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ቡድን አባላት የሆኑ ጥቂት ወያኔዎች እየሠሩት ያለውን የከፋና የከረፋ ወንጀል ሁለቱም መሪዎቻችን በሚገባ ያውቃሉ። ነገር ግን ሁለቱም መሪዎቻችን እልህ የተጋቡና አንዳቸው በአንዳቸው ጣልቃ ላለመግባት የወሰኑ ይመስላል፤ በድርድርም ይሁን በመሸናነፍ ቅራኔያቸውን አስወግደው እኛን ሠላም ሊሰጡን አልቻሉም ወይም ምናባልት ጊዜው ገና ነው። የዝኆኖች መራገጥ ለሣር እንደማይበጅ ሁሉ እኛም በነሱ ሰበብ እየተደቆስን አለን።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

3 Comments on “ይህ ሁሉ ወንጀል እየተሠራ ያለው በሁለቱም መሪዎቻችን ግፊት ነው”

  1. Gebray Wasa woldu says:

    April 9, 2016 at 5:50 pm

    1. Gebre woldu says:
    April 8, 2016 at 8:43 pm
    Tolcha Mentu says:
    April 7, 2016 at 4:20 pm
    ተወልደ says:
    April 7, 2016 at 3:56 am
    Tebareke kenda says:
    April 6, 2016 at 6:31 pm
    1. HagosAbreha says:
    April 5, 2016 at 8:21 pm
    Negussu Motoma says:
    April 5, 2016 at 8:13 pm
    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 8 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። አበው እንደሚሉት ይቺን የመከራ ጊዜ ካለፈን ኢትዬጰያዊ መሆን እንደ ሎተሪ የሚታይበት ቀን በቅርቡ ይደርሳል። የአገር ውስጥ ኦርሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። የተደራጅው ንኡስ ኮር በወልቃይት፣ በትግራይ፣ በሐረ ር ፣ በአምቦ እና በመተከል ኮሩን ዘርግቶ በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
    1ኛ፣ እኛ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ከታች ያለውን አብዛኛውን ፈሸካው ሲነፈ የአገር ግዴታ የሚሰሩትን አዘጋጅተን ጨርሰናል። ለምሳሌ በመተማ የሰፈረውን ጦር እንደቋንቋው መረጃውን አግኝቶ ከወገኔ ጋር ብሎ ኢትዬጰያዊነቱን አስቀድሞ በተጠንቀቅ ይጠብቃል። የጦር መሪዎች ስንት የሰረቁት ዶላር አስቀምጠው ጦር ሜዳአይሞክሩትም።
    2ኛ፣ ሕዝባችን በዚህ ጊዜ ያለውን ከአርበኞች ግንባር፣ ኢሳት፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት አንገብጋቢ ወቅት ላይ ስለሆን መርዳት አለበት። አቶ ኦባንግ ሰሞኑን ከዘር ነፃ የሆነ ተራማጅ አትዬጰያን የሚያሰቀድም በሙሁራኖች የተጨመቀ ሰለለውጡ ካርታ እንዴት አውራ ሸግግር መሪ እንደሚጓዝ እና በቋሚ ስርአት ለውጥ መረጃ ይሰጣሉ።
    እኛ አሁን ለወሬ እና ለዘር ፓለቲካ ጊዜ የለንም የፈለገ መሪ በቋሚ ሰርአትን ተከትሉ እኩል ማስተዳደር የሚችል ብቻ ነው የምንፈልገው ከዚህ ውጭ የሆናችሁ የራሳችሁን ሙያ ቀጥሉ እንጂ የማይሁን ቃላት አቁሙ እና ተራማጅ የለውጥ ሐዋሪያዎችን እንድትደግፍ እናሳስባለን።
    3ኛ፣ ሕዝባችን እንዲሁም የ አክሱም ትግራይ ጭቁን ወገኖቻችን፣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አክብሮ የሰጣትን የሙሴ ፅላት አቡነ ማትያስ ሌሎችን ጳጳሳት ጉባኤ በማግለል ከገንዘብ አፍቃሪ ተሐድሶዎች ጋር በመሆን የውሸት ተቦት አስቀምጠው፣ ትክክለኛውን ለመሸጥ ውሉን ጨርሰዎል ከዚህ ቀን ጀምሮ አቡነ ማቲያስ እንቅልፍ የላቸውም፣ የሚሰሩትን ምንም አያቁም። የግፍ ወንበር በተራው እንደዚህ ያረጋል።
    4ኛ አቡነ መርቆርዮስ በሕገ ወንበር ላይ ስላሉ፣ የአባቶቻችን ድጐማ ና ቀኖና አንዲት ሳት ቀይር ለህዝባችን አንድነት ቡራኬ እና ጥሪ እንዲያደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን። ይህንን ስንል የአቡነ ጴጥሮስ መስቀል እና ደም ከፊቶት ቆሟል ማለታችን ነው!!!
    የትግሉ መሪ እስከ ሽግግር ድረስ የተግባር ጀግኖቹ ዲ/ር ብርሀነ ነጋ እና የጦር አስተባባሪ አዛዥ ጀነራል ከማል ገልቹ። ለህዝባችነው መረጃውን አስተላልፍ በተዋረድ ትእዛዝ ተቀብላችሁ በፍቅር እንወጠዋለን። የኢሕአዴግን ስርአት እርቃናው ላይ አድርሰናል በመርᎊ ትንሽ መንካት ነው የቀረን። ትግሉ ወዲያውኑ ሲጀመር የአገር ውስጥ መገናኛ ስለምንቆጣጠር ከህዝብ ጋር የሆነ ትግል ቢበዛ 30 ቀናት ብቻ ነው ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!! ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር
    [Reply]
    Reply
    2. ፍትህ says:
    April 8, 2016 at 8:49 pm
    Bwkww,Bacha Debele,Mestawet, Anonymous, እናንተ የወያኔ ቅጥረኞች መሆናችሁ የታወቀ ነው ለዚህ ነው ከአርእስት ውጭ ይምትጮሁት እውነተኞች ከሆናችሁ ለምን ስማችሁን ትደብቃላችሁ በሆዳችሁ ከምትገዙ ለእውነት ብትቆሙ አይሻላችሁም? አባማትያስ እንደሆኑ ጭንጋፍነታቸው ቀደም ብሎ የታወቀ ነው እድሜ ለቀሲስ እስተርእዬ በሚገባ ገልጸውታል እናንተ አሁን ስለቀባጠራችሁ ምንም አታመጡም ደግሞ መቼ ነው ስብሀት ጀግና የሆነው በሌብነትና አገር በማፈራረስ አዎ ለመስታወት አይነቱ ደንቆሮ ይሆናል ትንሽ እንኳን እስቲ ለማሰብ ሞክሩ አፋችሁ እንዳመጣ አትዘላብዱ።
    Reply
    3. ንጉሡ ምቱማ says:
    April 9, 2016 at 9:00 am
    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 9 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ የምታነቡበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። እነዚህ ኢትዮጵያዊ ቆዳ መስለው ገንዘብ አምላኪ ጋኔናች ከእግዚአብሔር ጋር ልንነቅላቸው የመጨረሻ ሰአት ላይ ደርሰናል። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን በጋራ ለሁላችን ብለን የምናስብበት ደረጃ ላይ ደርሰን በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እናጠፈና ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ ከአሁን በኋላ ቀን እየጠበቀላቹ ነው። በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ከፈል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
    1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሁለቱንም ስራ መስለው ለወገናቸው እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። ከዚያ ውጭ አሁንም ባላቀ ስርአት እርቃናው የቀረ ዛፍ ላይ ለመንጠልጠል አይቻልም ተመልካቹ ብዙ ነው።
    2ኛ ኢህአዲግ አስከ አሁን ኢሳትን ላማፈን $26 ሚሊዬን፣ ዜጎችን ለማፈን $48 ሚሊዩን ከፈሏል፣ ሰሞኑን ደግም ቫይበር እና ጓደኛውን ለማፈን $10 ቅድሚያ ክፍያ አደርጓል። በሚያሳዝን ሁኔታ ሰው ሁለት ጉርሻ ቀምሶ ነው አብዛኞቹ ያሉው እነዚህ ገንዘብ አፍቃሪ ጋኔኖች ጐበዝ ከየት መጡ ትላላቹ? አገር ወስጥ ያለሰው በቁም እየሞተ ነው በዚህ ሰአት አንዱ ቢያንስ አንድ ሰው በቀይ መስቀል በኩል አድኑ አደራ ይህ ቀን ያልፋል።
    3ኛ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሀድሶዎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ነው። ተነስ ኢሐዲጎች 1000 አደዎዎች አገርህን ሊያጠፈብህ ነው። ሁሉም ነገር በአይናቹ እያያቹ ዝም ካላቹ እየተነነ ነው ፈረንጅ አንተ ስትጎብዝ ነው የሚያከብርህ። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ እርዱ አደራ አደራ አደራ በተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ስም እንለምናችሃለን።
    4ኛ ተልካሻ ሆዳሞቹን የሚናገሩትን እና የሚፅፋትን እንዳትሰሙ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር ዐዛዥ ከአምቦ።
    [Reply]

    April 9, 2016 at 4:44 pm
    ንጉሡ ኢትዮጵያዊ ሁሉ መንገድ ጠፍቶበት ነበረ። እናአንተ አሳያቸሁት ሁሉም ቁም ነገር አለው
    ከቁጥር 1 √ 9። ገብራይ ዋሴ
    This is the only option what u said to united Ethiopia and peace in East Africa BY KEEP ON GOING WITH THE PROGRESSIVE VIEW TO DEFAT EPRDF TODAY NOT THE DAY AFTER TOMORROW. ETHIOPIANS WAKE UP IT IS THE TIME LISTEN EACH OTHER AND FOLLOW THE “70 DEREEEEEJA” WE ARE ADMIRING IN REAL DR. BERHANU NEGA, General Kemal Gelchu, The Tigray liberation up front, The Arbegoch or the patriots group.
    [Reply]

    [Reply]

    Reply

  2. ሰውዩው ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ ባለሃብት ለመሆን አይደለምንን  ይህ ሰው ከሻቢያ ጋር ልዩ ሚስጥር ያለው ከወያኔ የተሰጠው የቤት ስራ ስለሆነ ኢንቨስተር ቢሆን ሊደንቀን አይገባም ምክንያቱም ሃገሩን ወደብ አልባ ያስደረገው ሞላ እና አርከበ እቁባይ ሌሎቹም የደም ካሳችን ነው ያሉን የጎንደርን መሬት ለሱዳን ሲሰጡ የትግራይ ክልል ያደረጉት አላማቸው ነው!
    ከእኛ ሰው ቢጠፋ ወሰዲት መሬት ሰውንም ገደሉት
    ሰ.አ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*