የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው::
የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: #Ethiopia #EthioTelecom #VoIP #Internet #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት የሆኑት የቫይበር ዋትስኧፕ እና ተመሳሳይ የኢንተርኔት አገልግሎቶች በኢትዮጵያ በክፍያ ሊሆኑ መሆኑን የድርጅቱ ስራአስኪያጅ የወያኔው ሹም የሆነው አንዱኣለም አድማሴ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል::
እኛ እነዚህን የኢንተርኔት አገልግሎቶች ማገድ አንፈልግም ሆኖም ግን በኛ ስር አድርገን ቁጥጥር እያደረግን ክፍያ እንዲፈጸምበት መስራት ነው ሲል የወያኔው ሹም ገልጿል::ወያኔ የተለያዩ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በቁጥጥሩ ስር አድርጎ በኢትዮቴሌኮም ትቦነት በማስተላለፍ አስፈላጊውን የስለላ እና የአፈና ስራዎችን ለመስራት እንዲያመቸው ሲሆን ክፍያውም በተወደደ ኑሮ ሕዝቡን ለማንገፍገፍ እና እንዳይጠቀም ለማድረግ የታቀደ እኩይ ሴራ መሆኑ ታውቋል:: #ምንሊክሳልሳዊ

By the way how long did woyane stay on power? What ever they do i bet they can not stay more than one year
Gulentufa
1,How many years can i live?
Abdu :- I said, if you are a f….n woyane, you have only one more year to live!
it should be less than 7 months. The wrost goverment in the world
100% ላረጋግጥላችሁ አይችልም ያኔማ በቃ………….እነ ኢንሳ ኖክ ተብዬዎች ጉድጎዳችሁ ተዘጋጅቷል ጠብቁን የሁለት ቀን ሙከራውን firewall ተሰብሮ ታይቷል ቂ.ቂ.ቂ…….
m
ሞት ለወያኔ
ጎይቶም ከኢንሳ አዶት ህንፃ ጎን አፍሪካ ኢንሳሹራንሥ
ይህ ማለይ መሰል voip የሚሰጥ app የጣልያኑ ካንፓኒ ያዘጋጀው s.a.r.l ሳይሆን በኢንሳ የተዘጋጅ app የቀድሞውን በመዝጋት ሳንሱር የሚደረገውን እንድንጭን በማድረግ ታሪፍ በማዘጋጀት viber out ሆኖ ነፃ ጥሪን በማሥቀረት ማንኛውን ጥሪ በመቅዳት የማዳመጥ የመሠለል ሥራዎችን ለማከናወን ተዘጋጅተዋል ማርች 31 ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሙከራ እገዳ ማድረጋቸውን ሰምተናል ይህ በዚህ እንዳለ ለጣልያኑ የሥለላ ድርጅት 1ሚሊዬን ዶላር ተከፍሎ እንደነበርም አትርሱ አማራጭ መተላለፊያ ተነል ሥለሚዘጋጅ በንቃት ተጠባበቁ ወያኔን ለማሸነፍ የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም ፋሽሥት ወያኔ በህዝብ አንድነትና ትግል ይወገዳል።
ሞት ለወያኔ!!!
የሳይበር ጦርነት ይፋ ይደረጋል
***********************************
ይቅርታ እርማት የጣልያኑ ሣይሆን የሉክሰንበርግ ይባል
S.à r.l.
,2, rue des Fossé,
L-1536 Luxembourg,
Grand Duchy of Luxembourg
The Ethiopian Government should strictly monitor social medias and websites from US and Europe from being accessable b/c most of the information is false and fabricated ones by the Terrorist organizations .
የወያኔ አጀንዳ በሽብርተኛ ጭምብል ተደብቆ ብድር አይዞኝ ባይነትን ለማግኘት እየጣረ ያለ የሌባ ድርጅት ነው የአባይንብግድብ ለመገደብ በመፈለጉ የግብፁን ፕሬዝዳንት ቅጥረኛ አረቦችን ገዝቶ ወያኔ ሊያሥገድል ነበር ይህ የቅርብ ግዜ ትውሥታ ነው ራሱ እያፈነዳል ያከሽፋል አሸባሪ እያለ ወገንን ያሥራል በደርግ ቀይ ሽብር በወያኔ ደግሞ ሽብርተኛ ያው መልኩ አንድ ነው ይህን የህዝብ ሚዲያ ሽብር ካላችሁ መሳቅያ ትሆናላችሁ በርካታ ቴክኖሎጂ ያልትን ይህን ትውልድ ማፈን ጉም እንደመጨበጥ ነውና ልናሥወግዳችሁ የትግል ጎዳናውን ይዘናል
ሞት ለወያኔ
ወያኔ ከፊንፊኔ ይወጣል
ሀቱ ሀጠራው ወያኔ!