የመቐለ ባለባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ።

ባለ ባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ። #BajajaProtests
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥

የመቐለ ባለባጃጆች እያካሄዱ ያሉት የስራ ማቆም ኣድማ ለኣራተኛ ቀኑ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የይቅርታ ደብዳቤና 500 ብር የመቀጮ ክፍያ እንዲከፍሉ እያስገደዷዋቸ ይገኛሉ።

ይህ የመንግስት የማስገደድ ተግባር በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ እንዲያካሂዱ ለትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ኣቶ ኣባይ ወልዱ የጠየቁ ሲሆን ኣርፋቹ ተቀመጡ የሚል ዛቻ የሚል መልስ ተስጦባቸዋል።

Amdom Gebreslasie's photo.

ወጣት ባለ ባጃጆች ለኣራተኛ ቀን ያካሄዱት የስራ ማቆም ኣድማ ነገ እሁድ 18 / 07 / 2008 ዓ/ም መላ የመቐለ ኑዋሪ የሚሳተፍበት ሰለማዊ ስልፍ ጥያቄ ኣቅርበዋል።
ሰለማዊ ሰልፉ መንግስት ለባለ ባጃጆች ያወጣው ዓፋኝ መመርያው እንዲያስወግድና ለውይይት በሩ ክፍት ኣድርጎ እንዲዘጋጅ ለመጠየቅ የጠሩትና ሰለማዊ ሰልፍ ያማድረግ ዲሞክራሲያዊና ሕገ መንግስታዊ መብታቸው በዛቻ እንዳያካሂዱ ተነግሮባቸዋል።

የትግራይ ህዝብ 60 ሺ ውድ ልጆቹ መስዋእት ኣድርጎ የተከለው መንግስት በክልሉ ኣንድ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ኣለመፍቀዱ እጅጉን ያሳዝናል።

* ባለ ባጃጅ ወጣቶች ሰለማዊ ሰልፍ የማካሄድ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው ይከበር።

* የሰላም በር ሲዘጋ የዓመፅ በር ይከፈታል።

‪#‎Bajaj_Protest_MekelleTigray_Ethiopia‬.

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so.

4 Comments on “የመቐለ ባለባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ።”

  1. ቀጥሉ ቀጥሉ አይዟችሁ። ይህ አንዱ ወያኔ በትግራይ ህዝብ ላይ ለሚያደርሰው በደል መገለጫ ነው። የትም አይደርስም።

  2. It doesn’t add up. you do what ever you want cadres are yours police is with you agazi is yours, why you scared? to make look like you are abuse too? nooooooooooooooooooooooooop. find another joke this one is very dull.

  3. ወይ ፍቅሪ አለ:- ጉዳያችንን እራሳችን ፈተነዋል ብዚ ግዜ ባጃጅ ውደ ስራ ተመልስዋል ውርኛ ሁላ ቂጥህን ልስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*