ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው ነገሩን::እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው የነገሩን ነገር ብዙ የሚገርም አይደለም፡፡ በእኛ ሀገር ኤምባሲዎች እስር ቤት እንደነበራቸው ይውራ ነበር (ኤርትራ ኤምባሲ)፡፡ ይህ ግን የሚሆነው በመንግሰት የደህንነት ሰዎች ድጋፍና ትብብር ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁንም የትኛው ነጋዴ የት ቦታ እስር ቤት አደራጅቶ ከማን ጋር ይስራ እንደነበር በግልፅ በስም ሊገልፁልን በዚሁ ሁኔታም ክስ ተመስርቶ ማየት እንፈልጋል፡፡ (Name and Shame)፡፡ የነጋዴ ነገር ከተነሳ ነጋዴ በሙሉ ሌባ ነው ያሉትን ግን ትክክለኛ የንግድ ምክር ቤት ተወካይ ቢኖር ይቅርታ እንዲጠይቁ ማድረግ ነበረበት፡፡ ይህ ሁሉ ነጋዴ ግብር እየከፈለ ያቆማትን ሀገር ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ ማሰር ብንፈልግ ማለት በፍፁም ልክ አይደለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አንድም ቀን በንግድ ተሳትፈው ስለማያውቅ ነጋዴዎች ትርፍ ለማሳደግ ሚወሰዷቸው እርምጃዎች በሙሉ የሌብነት ስራ ነው፡፡ ህጋዊ የሆነ የታክስ መቀነስ እንቅስቃሴ በትምህርት/በህውቀት (Legal Tax Evation) የተደገፈ መሆኑን የሚነግራቸው አማካሪ የላቸውም፡፡
አሁንም ዜጎችን ከሰላማዊ ትግል ወደ ትጥቅ ትግል እየገፋ ያለው መንግሰት መሆኑን፣ ሌባ ያሉትን ነጋዴ ይቅርታ መጠየቅ እንደሚገባ፣ እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡

የሥልጤ ማህበረሰብ የሸቀጥ እና ፍጆታ እቃዎችን በማፈን እሥር ይፈፅማል ኢኮኖሚውን ያናጋሉ ሲሉን ነበር ልፕምን ፍርጥ አርጋችሁ የዋሀቢዝምን ትግበራ በኢኮኖሚው ላይ ያሳደረውን መፈረካከሥ እያየነው ነው ለምሳሌ የኮካኮላን ምርት በግልፕሰብ ደረጃ አምርተው በየክልሉ ያሰራጩ ጀግና ሊባሉ ይችሉ ይሆን?
This is in response to a comment under the title “ፀረ ወታደራዊ መንግሥት ወያኔ”. Stop using a word “ዋሀቢዝም”, a term used to justify the hidden hatred toward Muslims in general, and Ethiopian Muslims in particular. Wahhabism or not, it is a Muslim issue and it certainly none of your business. Focus on other national issues affecting our country instead of interfering on others’ affairs.
ፀረ ምናምን፡ ይኸውልህ ወያኔ እንዳንተ አይነቱን ሰው ካድሬ አድርጎ ነው መንገድ የሳተው። አሁን ስማርት ልትባል ነው በዚህ አንደበትህ ? ይልቅ ጌቶችህ አሜሪካኖቹም ሳይቀሩ የወሃቢስቶች ረዳቶች ናቸው። ለዚህ ደግሞ ከግብፅ ጀምሮ እስከ ኩዋታር ድረስ ያለውን የወሃቢስቶችን መንግስት እንደሚንከባከቡዋቸው ማየት በቂ ነው:: ወይስ አንተ የምታቀው የመለስን ራዕይ ብቻ ነው? ስለ ፖለቲካ ሳታወራ ቀድመህ ፀዳ በል።
ፀረ ምናምን፡ ይኸውልህ ወያኔ እንዳንተ አይነቱን ሰው ካድሬ አድርጎ ነው መንገድ የሳተው። አሁን ስማርት ልትባል ነው በዚህ አንደበትህ ? ይልቅ ጌቶችህ አሜሪካኖቹም ሳይቀሩ የወሃቢስቶች ረዳቶች ናቸው። ለዚህ ደግሞ ከግብፅ ጀምሮ እስከ ኩዋታር ድረስ ያለውን የወሃቢስቶችን መንግስት እንዴት እንደሚንከባከቡዋቸው ማየት በቂ ነው:: ወይስ አንተ የምታቀው የመለስን ራዕይ ብቻ ነው? ስለ ፖለቲካ ሳታወራ ቀድመህ ፀዳ በል።
Weyane bullied and fired intellectuals when she entered Oromia. Today, she is talking to intellectual. Her exit is too close!!! Fight here Oromo!!! History will document your blood. Embarrass the Tigre!!!
ዋሀቢዝም ምን ይሆን?
የስኳር ምርትን ያሰረው ራሱ ወያኔ ነው ለምን ላለፋት 25 አመት ኪሎ 5 ብር ይሸጥ የነበረውን አሁን ያለበትን ማየት ቀላል ነው አባይ ፀሀዬ አየር ባየር ንግድ ትግራይን ኢኮኖሚ የበላይ ሆኖ እየደጎመ ይገኛል።
አቶ ግርማ ታላቅ ሰው ነህ ብዙ የአቅምህን ሞክረሃል ያገርህ አድባር ውለታህን ትመልስ።
ጠቅላይ ሚኒስትራችን የሚናገሩትን እያስተዋሉ አይመስለኝም ልንፀልይላቸው ይገባል
ባይሆንም ተረፈ says: “ጠቅላይ ሚኒስትራችን የሚናገሩትን እያስተዋሉ አይመስለኝም ልንፀልይላቸው ይገባል”
You mean God shall give him a better brain in his next life? Here, he is a zombie – a dead man walking! We should bury him. God helps you only if you act!