የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም ተፈራረሙ
የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም እንደተፈራረሙ ግሎቡስ የተሰኘው የ እስራኤሉ የቢዝነስ ጋዜጣ ትናንት ዘግቧል ። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ከዚህ ውል በስተጀርባ ለስኳር ፋብሪካ መሬታችን አንሰጥም ያሉ የሱርማ ተወላጆች ላይ የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ የድሮ ባርነት ላይ ሲወሰድ የነበረው ዘግነኝና አሰቃቂ ግፍ ከዚህ ውል ጋር የተያያዘ ሳይሆን እንዳልቀረም እየተነገረ ነው ። ይመልከቱ > http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=111830
