አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ምነው ይህን ቱባ ዜና ዝም አሉ::ሕዝብ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተሰላችቷል::

አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ምነው ይህን ቱባ ዜና ዝም አሉ::ሕዝብ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተሰላችቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLFHoax‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ የገባበትን አጣብቂኝ እና የሕዝብ ተቃውሞ መወጣት ሲያቅተው አቅጣጫ ማስቀየሪያ ዘገባ በፈጠራ ኤርትራን ደበደብኩ ሲል የለመደውን የሃሰት ፕሮፓጋንዳ መንዛት ጀምሯል::ከዚህ ቀደም የወርቅ ማእድን ማውጫውን ድባቅ መታሁ ሲል ተጋልጦ ሊያድበሰብስ ማለመቻሉ ምንተእፍረቱን ዝም አለ::ቀጣይነት ያላቸው ውሸቶች እና የሃሰት ፕሮፓጋንዳዎች ቢደሰኩር ሰሚ ባለማግኘቱ ሲያቅራራ እና ሲፎክር እዚህ ደርሷል::

Minilik Salsawi's photo.

በሰለጠነ ዘመን በቴክኖሎጂ የታገዙት አለም አቀፍ ታዋቂ የመገናኛ ብዙሃን እንዲህ አይነቱን ዘገባ ደበደበ የተባለው አየር ተመልሶ ሳያርፍ ነበር በሰበር ዜና የሚያራግቡት…ወያኔ ያላስተዋለው ነገር ቢኖር ሕዝብ ከአገዛዙ በላይ አገዛዙ ራሱን በባዶ እንደሚያንቆለጳጵስ በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል::የኢትዮጵያን ሕዝብ ሳይሆን ራሳቸውን እየሸወዱ ነው::

ወያኔ ዛሬ ወፍ ዝር ባላለበት ኤርትራ ጀግናው አየር ኃይላችን ምፅዋ ሒርጊጎ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሻዕቢያ ወታደራዊ ቤዝ የግንቦት7 እና የደምሒት ማሰልጠኛ ማዕከል እና የኤርትራ ኤሌክትሪክ ግሪድ ማዕከል ላይ በወሰደው የአየር ድብደባ ጥቃት የሻዕቢያ የሸብር ማከፋፍያ ማዕከሎችን አወደመ ::ሲል የለመደውን ቅጥፈት ደስኩሯል::ይህን የመሰለ ቱባ ዜና እንደ ቢቢሲ እና ሲኤንኤን የመሳሰሉ የዜና አውታሮች እንዴት በቸልታ አለፉት::ያልሆነ ያልተከሰተ ጉዳይ ስለሆነ ወፍ ዝር ባላለበት ሚጎቼ አወደሙ ቢል የሚሰማው የለም::ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ማለት ይህ ነው::ባልተደረገ ተግባር ላይ ማቅራራት ወያኔ ምን ያህል ባዶ እንደሆነ ያመለክታል::ኧረ እየተስተዋለ ውሸትም እኮ አይነት አለው::ወያኔ ራሱን እንዴት እንደሚገምት አላውቅም::ሕዝቡ ከወያኔ የሃሰት ፕሮፓጋንድ ቀድሞ እንደሄደ አያውቁም :: ኧረ እየተስተዋለ !!!

30 Comments on “አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ምነው ይህን ቱባ ዜና ዝም አሉ::ሕዝብ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተሰላችቷል::”

  1. እባካችሁ አወናባጅ እናንተ ናችሁ:አትዋሹ ድሃ ሰርቶ ይብላበት;

  2. @ሁዳ ብሄራዊ መረጃ ደህንነት…..ድንቄም

    የተቀጠርክበት INSA ሰርቪሱ እንዳያመልጥህ በርህ ላይ እየጠበኩህ ነው ከሚኒባሱ…ከእባብ እንቁላል እርግብን አንጠብቅም ሞት ለወያኔ።

  3. lik G7 toru wede Ethiopia geba aynet tera propaganda mehonu newa!!

    Minilik,, yerasachnin GUdif enawta

    weyanema be siltan lemekoyet min yemaylew ale ??

    enantes ke shabya Guya aydelachu ?

    YENANTEM TERA PROPAGANDA ASELCHTONAL ABO !!!

  4. ስንት ተራ ዝብርቅርቅ ውሸቶች ሰማን የሚገርመው 24 ኣመታት ያልሆነ ውሸቶች መስማት ሰለቸን ቦንብ ኣፈንድቶ ኤርትራውያን ወይም የኦርሞ ሰዎች ይለናል ኣሁንም ያለበትን ጭንቀት ለመጠምዘዝ የሚያደርገው የዋህ ዘዴ ነው የኢትዮኦጵያ ህዝብ የወያኔን ተግባር ጥሩ ኣድርጎ ስለሚያውቀው ችግር የለም

  5. Eh, enja!
    yh neger ewnet lihunon ychilal.
    Mnalbat awroplan Telfen metenal teqebelun blo shewdo debdbo endayhon

  6. Ene tesfa gebreb ye eñan siyamaslu ye enesu arere.
    Ay gud gud.
    Dagmeña woyanie eritrean deqosat.
    Ay wrdiet, ay mot.
    Endiyaw ber endelielew shint biet endefelege zew blo gebto yashebr ena aqrarto bachew yweTal.

  7. ባንድ ፊት የሻዕቢያን ሞቱንና የቀብር ስነስርዓቱን ሊዘግቡ ነዋ

  8. ወያኔ ጀግና ነው ላነተም ሆዳም አይቅርልም?ልክ አንዳረጋቸው ትናንት ሲፎክር ዛሬ ማዕከላዊ ላንተምምምምም

  9. Anbesaw Aresew gena midir yikatelal EPRDF show them our hero yikatel yinded yebanda midr I am celebrating the victory

  10. ትግሬዎች እንደገና መቀደድ ጀመሩ እንዴ እንደለመዱት? ሀያ አምስት ሙሉ ሲቀደዱ ኖሩ።

  11. እባካችሁ ወያኔን ከትግራይ ህዝብ ጋር አታያይዙ የትግራይ ህዝብ ጀግና ነው ቢባል ነውርነት የለውም ኢትዮጵያዊ መሆኑን አንዘንጋ።ወያኔ ርኩስ ነው ብንል ግን መብታችን ነው ከርኩስም ርኩስ ሌላም ሌላም ማለት እንችላለን እነርሱም ሌላውን ያሉትን ማለት ይችላሉ ዘረኝነትን እንጠላለን የሚል ዘረኛ መሆን የለበትም

  12. ከእንስሳነት ወደ ሰውልጅነት ቅርፅ እንድትይዝ ያደረገህ ያ ሓሞተ ቢስ አባትህ ሳይሆን ጀግናው የትግራይ ሕዝብ ነው ። አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እንዲሉሉ ነፈዝ ነህ።

  13. ወያኔ ማለት ስግብግ ሁሉ ለኔ እንጂ ለሌው ያማያስብ ተመልከቱ በየመስራቤቱ የራሳቸውን ሰው ምድረ ደደብ ሁሉ ሰብስበው ቁንጮ ለይ ያደሪጋሉ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*