በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ እየጋየ ነው።

Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እምቢ ለመብቴ ግፍ ይብቃ የሚለው ሕዝብ እየበረከተ ተቃውሞው እያሰማ መሆኑን እና መቀጠሉን ከኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክል የሚወጡ መረጃዎች የጠቆሙ ሲሆን ተማሪዎች ገበሬዎች እንዲሁም የከተማ ነዋሪእዎች የወያኔ አገዛዝ ላንዴና ልመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ሲሆን አገዛዙ በጭቆና ቀንበር ስር አድርጎ መብት እና ነጻነትን እየገፈፈ መሆኑን አበክረው እየገለጹ ይገኛሉ::

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተካሄደው የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ በሸዋ ሰላሌ እና በአርሲ በቆጂም እንዲሁም በሆለታ የባጃጆች የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በቀጣይነት በተለያዩ ከተሞች ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል::በምእራብ ወለጋ በሆሮ ጉዱሩ በአምሩ ከተማ ተማሪዎች ተቃውሞ ያደረጉ ሲሆን በቦረና ዞን ሜጋ ከተማ በአርሲ ዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ጠንካራ ተቃውሞ ተደርጎ ውሏል::በተለያዩ የሃርረጌ አከባቢዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአግኣዚ ወራሪ ጦር እንዲሰፍር የተደረገ መሆኑ ታውቋል::የአዲስ አበባን ታክሲዎች አድማ በመተባበር በተፍኪ መንገድ የተዘጋ ሲሆን በወሊሶ እና ፍቼ መናሃሪያ የገባም የወጣም አውቶብስ አለመኖሩ ተረጋግጧል:: የወያኔው ወራሪ ጦር በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ግፍ መፈጸሙን ቀጥሏል::

ኢትዮጵያ አብዮት አብዮት ትሸታለች።ነጋዴዎችና ተማሪዎች አድማውን ሊቀላቀሉ ነው ::በአዲስ አበባ የተጀመረው የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ፣ ነጋዴዎች እና ተማሪዎች በነገው እለት ሊቀላቀሉ ነው፨ይህ በእንዲህ እንዳለ በዛሬው እለት አድማውን ሳይቀላቀሉ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ታክሲዎች አድማውን የተቀላቀሉ ሲሆን፤የተቀሩት ደግሞ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መስታወታችው እየተሰበረ እንደሆነ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ።‪

በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ ዙሪያ እየጋየ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። እስከአሁን የካምፓሱ አስተዳደር እና የተማሪዎች መኝታ ቤቶች ጋር አልደረሰም። እሳቱን ለማጥፋት ተማሪዎችንና የዓካባቢው ነዋሪዎች ርብርብ እያደረጉ ነው።

#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

17 Comments on “በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ እየጋየ ነው።”

  1. Yeteneqaneqe Trs mewlq alebet
    hmemu sqayu slemaychal.
    Bcherie keneqa ayhonm eqa.
    Tgrai woyanie tenagtual.
    Enbelew, bertu berttenal.
    Sru yebesebesn gnd geftro meTal endiet yaqtenal.

  2. በግዜ ወደ ትግራይ አልያም ቅመሷት ፅዋችንን የአድዋ ድል በአል ላለፋት 25 አመት በጀግኖች አባቶቻችን አደራ ላይ ሥናላግጥ ነበርን ይበል ብለን የውስጥ ባንዳን የወለደች መሀፀን መደፈኛዋ ሰአት ደረሰ።

  3. ህዝባዊ መንግሥት መመሥረቱ ግድ ይሆናል።

    ወልቃይት የበጌምድር ናት!!!

  4. The revolution is coming.
    No more ethnic politics.
    No more superetity of one ethnic.
    We need port.
    We need fertile land for our farmers.
    We need undivided ethiopia.
    No more fake democracy and fake election.

  5. ወራዳው ማን ነው አንተ ቁናዛም/ግማታም አጋሜ ? ? ለቤንቶ ሙሶሊኒ ህልም ቅድስት አገርን ለመበታተን የደከመ ወይንስ ደረቅ ስንቁን ቁኣጥሮ በሃሩርና በቁር ተጉዞ ደረቱን ለፋሽስት ጦር ኣግሩን ለጠጠር አጋልጦ ረጅም ኣርቀት ተጉዞ መጥቶ አንተን አጋሜውን ነፃ ያወጣህ የአማራና የኦሮሞ አርበኛ።አንት ዘንቅ አፍ ! ! ! ለትግራይ ችጋር አማራ ነው ወይ ተጠያቂው ? ? ?አያትህ ዮህንስ ጋሜዎቹን ሲመክር ኣንድህ ይል ነበር።”አደራችሁን ተከዜ ወንዙን ሳትሻገሩ ከበጌምድር ግዛት ብታድሩ ለሚደርስባችሁ ነገር ውርድ ከራሴ……..” ኣናትክን ዘቅዝቄ ልብዳትና አሁን ወልቃይት የአጋሜ ግዛት ነው ስትል በድንህ የወያኔው መንፈስህ ነው የሚናገረው ዎይንስ ደደቡ ወያኔ ከደደቢ።አንቴየሹጣም ልጅ ! ! ! ! ! ባጎረስኩን ኣጀን ተነከስኩኝ ! ! !

  6. አስቸኳይ የዳግም የዳግም አድዎ ዘመቻ።
    ጥሩ የአንድነትነ መልስ ሰንቅ እያገኘን ነው። ከሚቀጥለው ወር ጅምሮ በየክፈለ ሀገሩ ህዝቡ በተጠንቀቅ አስቸኳይ እርምጃዎችን እየጠበቀ ነው። መሠረተዊ የማይቀየር አካሄድ መመሪያ:
    1ኛ ደ/ር ብርሃኑ እና ጄኔራል ከማል በተዎረድ ንቅናቄውን በኢሳት እና በማህበራዊ መድረኮች ይመራሉ።
    2ኛ 1000 የአደዎ ካሀዲዎችን ካከበቱት በኤፈርት ስም ከ50 ቢሊዬን ዶላር ክስ ከትግራይ ተወላጆች ስም የነገዱትን ወደ ህግ አናመጣቸዋለን።
    3ኛ ኢትዮጵያ ከምንግዜውም የበለጠ በእዳ ተጥለቅልቃ፣ እንሱ ያን የህል ንብረት ና ኢትዮጵያዊነት በረሐብ አለንጋ ጋር ሆኖ ዮልንታ ሳይስማቸው አካበቱ።
    4ኛ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሚተላለፈው መመሪያ መስረት በየ አቅጣጫ ለይቶ የኢህአዴግ ተቋም ላይ የሁን።
    5ኘ የዜና ማሰራጫ ተቋማት በአዲስ አበባ ላይ ለማረጋጋት የተመደቡ ነፃ አውጪወች ከተቋሟቱ ተመድቧል።
    ድል ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝቦቻችን!!!
    ጨዎነት በተሞላበት ማአዕበል እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን የቃል ኪዳኗን አገር ይረዳናል።
    6ኛ በኢሳትእናበማህበራዊ መድረኮች ላይ የኢሕአዴግ
    ወታደሮቹ እንዳይዎጉ ዘመቻ ይደረግ፣ የጦሩ አባል ሆነው ይቀጥላልአሉ።

    ተራማጅ የአምቦ ኦሮሞ መሠራቾች ማህበር ከጫካ ምድር አራማጆችና የአሥመራ ተጓዳኝ ኢትዬጰያወየን።

  7. ofcourse ያ ድራኩላ አለቃህም ኣኮ ያለው አሁን አንተ የምትለውን ነበር ያለው አንተም ጥሩ መምህር አስተምሮሃል።”የአክሱም ሃውልት ለወላይታው ምኑ ነው” ነበር ያ የባንዳ ልጅ ያለው። now you repeated the same shit you son of a bitch ! ! ! ሁኔታው ደግሞ ኣንደማያዋጣው ሲያውቅ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀመረ።ወላሞው ተሶመ ቶጋ ጣሊያን አገር የአክሱምን ሃውልት መመለስ ለመደራደር ወደ ሮም በባንዳው መለስ ታዞ ሲሄድ አየን! ! ! ኣዚህ ላይ የተሶመ ቶጋ ለምን አሁን ብሎ አለመትየቁ ምን ያህል ነፈዝ ኣንደሆነም ይመለከቱዋል። ኣናትክን ኣና ኣህትክን ጨምሬ የአህያ ጀላ ይብዳልህና ” አድዋ ምንህ ነው ካልክ ከመቶ ሽህ በላይ የኦሮሞና የአማራ ወታቶች ባድሜ መይተው ኣንደቅተል ሲረግፉ አኣጋሜዎቹ ከኋላ ሆነው ጠጅና ጮማ ሲቆርጡ ምነው ኣዚህ ምን አመጣችሁ ብለህ ለምን አልመለስካቸውም ? ? ? የጩቅ ልጅ።ናትክን ልደክላት በድጋሜ ! ! ! ! ከመሞታቸውም በላይ መርትዶ ለቤተሰቦቻቸው ሳትናገሩ በኣያንዳንዱ ሙት ወታደር ከዩናይትድ ኔሽን ገንዘብ ኣየተቀበላችሁ በግል ባንክ ኣአደምታስቀምጡ ሁሉ ኣማናውቅ አይምሰላችሁ።ያ ደፈቃም ባንዳ “ምን ያህል ሰው ኣንደሞተ የመናገር ሃላፊነትም ግዴታም የለብኝም” ነበር ያለው። ወራዳማ አንተ አጋሜው ነህ።

  8. Dedebit ye kumtina medhenith wused Agame eyebedah new zare tegegneh awke new yanadedkuh Yo teregaga this is fun website don’t take series everybody know about Adwa it’s all Ethiopian victory don’t fuck your self take it easy this is business media everybody can make joke

  9. የወያኔጉዳይ በእግዚአብሄር ሀይል አለቀለት ! በትግራይ ህዝብ ስም የሸቀ አጭበርባሪ ቡድን ነው:: ቃሉን ያላከበረ ሰማእታትን የከዲ! ባንዳ!

  10. Qalun yalakebere, sematatn yekeda teblo woyanie teweqese be abatu shabiya ena bakorefu ene gebru asrat.
    Mn neber qalu?
    1. eritrean lireda
    2. tgrain ligeneTl
    3. ethiopian liyawodm.
    Yalakeberew 1 n ena 2 n new.
    Eneman nachew sematat tebyewoch?
    Eritrea endtgeneTel ke shabia gon hunew eyetewagu yalequt tgriewoch ena ethiopian lemawdem sitagelu yemotut tgriewoch nachew.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*