በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል::
በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል:: #Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በገዛ አገራቸው የመኖር እና የመስራት ሕልውናቸውን የተገፈፉት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ከተጫነባቸው የጭቆና ቀንበር ራሳቸውን ለማላቀቅ የጀመሩት ትግል በዛሬው እለት ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የወያኔው አገዛዝ መብቴን ላለው ለሰላማዊው ሕዝብ ዘጠኝ መኪና የታጠቀ የአግኣዚ ወታደር ወደ ምስራቅ በሕዝቡ ላይ ማዝመቱን አዳማ ያሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል::
የሕዝብ ድምጽ ተቃውሞውን ካስተጋባባቸው የወለጋ የሃረርጌ እና የተለያዩ አከባቢዎች የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በክልሉ የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ሕዝቡን ማዋከባቸውን ማሰራቸውን መግደላቸውን መቀጠላቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ በሃረርጌ ዲኪቻ ዴፎ ሃብሮ ;ጉራዋ ;በደኖ ዲነባ እና ቡርቃ በዳሶ ዳሮላቡ ሚልቃያ እንዲሁም በወለጋ ቤጊ ቀለም ሆሮጉዱሩ ሻምቡ እና አከባቢ ወረዳዎች በሸዋ ሚደቅኒ ወንጪ በተጠናከረ መልኩ ተቃውሞ ሲያደርጉ ውለዋል ።የወያኔ አገዛዝ እየወሰደ ያለው እርምጃ ሊያስቆማቸው አልቻለም ወጣት አዛውንት ሴት ወንድ ሳይል ሁሉም የማህበረሰቡን ክፍሎች ያሳተፋ እንደነበር ታውቋል።
ወያኔ አሁንም የሕዝቡን ሰላማዊ ጥያቄ እና ተቃውሞ በጉልበት ለመፍታት በርካታ ወታደሮቹን በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አከባቢዎች እየላከ ሲሆን ሕዝቡ ለመብቱ እና ለነጻነቱ የሚያደርገውን ትግልም አጠናክሮ መቀጠሉ በገሃድ እየታየ ይገኛል::በገዛ ሃገሩ ሰርቶ እና ተንቀሳቅሶ መኖር ያልቻለው ሕዝብ ጥቂት የአገዛዙ ባለስልጣናት ከነጋሻጃግሬዎቻቸው እንዲሁም የውጪ ኢንቨስተሮች በዘመናዊ ባርነት ስር እየጨቆኑት ስለሚገኙ ጭቆናው ያንገፈገፈው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሎበታል:: #ምንሊክሳልሳዊ

Minim yhun min weyane ywired
Yihene neber shabia Torinet mejemer yeneberebat
Ethiopia will never have peace until we eliminate TPLF and their supporters.
Afar, benshagul, welo, gojam, tgrai tensu woyanien demssu.
Yishak Says SNNP,AMARA,tigria,bensh,soml,gambl,afar,harar are prefrom narrow think???’??
Tigre rule 30 years
what
Expect to see a mass grave like red terror.this TPLF is more brutal than derg.
ህልማችሁ ቅዤት ነዉ፣በባለፈዉ ሳምንት ሻሸመኔን ና አካባቢዉን አላቅቀናል ሰትሉ አልነበረም የታለ?…….ዝም! ዛሬሰ አላማችሁ የእት/ያ ህዝብ ወይሰ የኦኔግ? የሻኣብያ? ግልፁን ተናገሩ።ዋያኔ እናንቴ ምትሉት ከደረግ ጋር 17 አመት ፊት ለፊት ተዋግቶ እንጂ የህዝብ ንብሬት አቃጥሎ አይደለ ። ጎበዝ ከሆናችሁ ጫካ ግቡ እዚያ ይለያል ጉዳችሁ ።ይህ ጃግንነት አይደለም?
Abc;
Is it ‘jegninet’ to kill children and women? Your mad dogs do not have respect even for pregnant women! According to your logic (and Woyane’s), political power emanates from the gun. That is what you are publicly declaring! No one is expecting that the Tigre tugs will relinquish power without a blood bath. The sure remedy against mad dogs is only shooting at first sight.
Buqe Fi Dhaka Oso Walitti Busani Kamtu Cabaa ? Wayi Yaa Dhala Oromoo! Dimoo Kirastu Jira Jetanitu U?
አባይ ፀሀዬ በህግ ይጠየቅ ህዝብን ስለተሳደበ
WE CAN’T LIVE WITHOUT GOV’T, LEGNA YEMIBEJEN …
justice first for peace garanty
At this point it is extremely important to continue the struggle against TPLF under the banner of Ethiopiawinet and against tribalism.
In that case it is possible to mobilize all Ethiopians.
Politicians have to find ways to make this struggle a struggle for Ethiopiawinet and against tribalism.
We will crush weyane ( The dictatorial genocidal government of Ethiopia). It is a matter of time. We will make sure that you will not live in any part of the world. Mark my ward ass holes.
==>>> VERY URGENT FOR ADOWA UNITY FOR RADICAL CHANGE IN ETHIOPIA!!!
ወሬ በቃኝ!!! አሁን ተግባር ብቻ በወሬ ፈርቶ ከመሞት
እንደአሽን የፈለህ፣ የወጣቱን እስተሳሰብ የመረዛቹ የዶክተር አነጎች እናንተ ስለ ማንነት ታወራላችሁ ዛሬም በእነ በእናንተ ምክንያት በ25 አመት ወስጥ 2678 ኦሮምዎች ተገለዎል፣ 3455 ኦሮሞዎች ተሰውረዎል፣ 435,000 በእስር ቤት ውስጥ ደብዛቸው ጠፈቷል። ታድያስ እናንተ
ከሌላው ከደማው ኢትዮጵያዊ የተለያቹ አይደላችሁም።
ከተራማጅ ኦሮሞዎች ጋር ካልሰራችሁ ሜዳውን በ30 ቀን ወስጥ ለቃችሁ ከሜዳው ውጡ።
ተራማጅ የኦሮሚያ ማህበር ከአምቦ ላይ ሆኖ ይህንን
አሰቸኳይ ጥር አደርጓል።
1ኛ በይፋ የትግሉ መሪዎች ዶክተር ብርሀኑ፣ ጀነራል
ከማል ገልቹ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ከበላይ ሆነው ጦርነቱን ይመራል።
2ኘ ለአንድ አመት የሽግግሩ ዘመን በዶክተር ብርሐኑ ይመራል፣ ጦሩ በጀነራል ከማል የመራል።
3ኘ ህዝቡ ከአመት በኋላ የየኢትዮጵያን ህዝአብ በእኩል አይን የሚያስተዳድረውን ይመረጣል።
4ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ገዳዬችን እና ዘረፈዎችን ለኢሳት መረጃ ዐሳልፌ ።
5ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከላይ ፈጣሪን ይዛችሁ ተከባበሩ ተረዳዱ ይህንን የመከራ ጊዜ ለማለፍ እና ሴይጣኖችን በፈጣሪ ሐይል ድል አነረጋለን። ጦርነቱ ሕዝብን የይዘን ስለሆነ አጭር ነው፣ ሰው እየሞተ እየደማ እንደዚህ መቀጠል
አይቻልም። ባርነት ወይም ነፃነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
ተራማጅ የ ኢትዮጵያ ኦሮሞ ልጆች
ከአምቦ ጫካ ፀፈት ቤት እና ይድረስ ከወንድሞቻችን አሥመራ ዐጋሮቻችን።
ይህንን ፀሐፍ በየድህረ ገፁ ማሰራጨት ይጠበቅባቸዋል፣ በቃ ወሬ በቃኝ!!!
PROFESSOR BERIHANU IS A MASS UNITY MOVEMENT LEADER.
GENERAL KEMAL GELCU IS A COMMONDER IN CHEIEF FOR THE OPERATION.
ETHIOPIA PEOPLE HELP EACH OTHERS IN UNITY LIKE OUR FOUNDER AND FOLLOW MASS MEDIA. FOLLOW ALL THE MOVEMENT OF EVERY 1000 MAJOR CURRENT EPRDF EMBEZZLERS FROM NAMED ADOWA ETNICITY ACTIVITY TO BRING TO JUSTICE.THE TIGRAY PEOPLE NEEDS THEM FOR JUSTICE TOGETHER WITH $50 BILLION EFFORT MONEY AROUND THE WORLD.
IT IS A MASS MOVEMENT AND OPERATION TAKES ONLY 30 DAYS TO FORM THE TRANSITION GOVERNMENT NAMED DR. BERIHANU FOR 1 YEAR AFTER THE CLEARED OUT IN THE NAME ADOWA MOVEMENT.
God BLESS ETHIOPIA AND THE WORLD!!!
Lhagerachen selam ena andenet memeles ywyane kmedre get metfat bechegaw amarace new betgelu engfalen!