“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ (VOA)

“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ
http://bit.ly/1U9uxYM
ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Comedian‬ ‪#‎kibebewGeda‬

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡
amharic.voanews.com|By ጽዮን ግርማ

5 Comments on ““ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ (VOA)”

  1. እረግኝ ረመጥ ላይ ተጥደን ነዶ ያለቀ እየነደድን
    ኸየት ዘንድ ሳቅ ይምጣ?

  2. You guy you have a talent use it
    in any way \you like but I advice you
    to distance yourself from the diaspora
    Shabiyas . Be smart they will screw up
    you live for good .

  3. የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነው?
    1- በጎሳ፣በጎጥ፣በሰፈር ተደራጅተው ሕዝብን የሚያባሉ
    2- የዒትዮጵያን መሬት ለሱዳን፣ለባዕዳን የሰጡ/የሸጡ/ያሸጡ
    3- የአማራን የኦሮሞን ተወላጆች የሚያጠቁ/የሚሚፈጅ/ያስፈጅ
    4- ሆድ አደሮች/ምሁራን
    5- በሰው ደም የሚነግዱ
    6- ለአረብ ሃብታሞች/ለምዕራባዊያን ዜጎችን የሚሽጡ/በሰው የሚነግዱ ወዘተ

    ሰ.አ

  4. የኢትዮዽያ ጠላት ጥንትም ሆነ አሁን ገንጣዮችና አስገንጣዮች ናቸው አትሞኝ ወገኔ ግንባር ፍጠር ኢትዮዽያን ጠብቅ ውሻ በቀደደው ጅብ ሊገባ አሰፍስፏል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*