“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ (VOA)
“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ
http://bit.ly/1U9uxYM
ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡
#Ethiopia #Comedian #kibebewGeda

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡
amharic.voanews.com|By ጽዮን ግርማ
እረግኝ ረመጥ ላይ ተጥደን ነዶ ያለቀ እየነደድን
ኸየት ዘንድ ሳቅ ይምጣ?
I like kibebew i don’t know haw can expline him
You guy you have a talent use it
in any way \you like but I advice you
to distance yourself from the diaspora
Shabiyas . Be smart they will screw up
you live for good .
የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነው?
1- በጎሳ፣በጎጥ፣በሰፈር ተደራጅተው ሕዝብን የሚያባሉ
2- የዒትዮጵያን መሬት ለሱዳን፣ለባዕዳን የሰጡ/የሸጡ/ያሸጡ
3- የአማራን የኦሮሞን ተወላጆች የሚያጠቁ/የሚሚፈጅ/ያስፈጅ
4- ሆድ አደሮች/ምሁራን
5- በሰው ደም የሚነግዱ
6- ለአረብ ሃብታሞች/ለምዕራባዊያን ዜጎችን የሚሽጡ/በሰው የሚነግዱ ወዘተ
ሰ.አ
የኢትዮዽያ ጠላት ጥንትም ሆነ አሁን ገንጣዮችና አስገንጣዮች ናቸው አትሞኝ ወገኔ ግንባር ፍጠር ኢትዮዽያን ጠብቅ ውሻ በቀደደው ጅብ ሊገባ አሰፍስፏል