በሚዛን ቴፒ መስመር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ::
ከሚዛን ወደ ቴፒ ስጓዝ የነበረው የሚዛን ቴፒ ዩኒበርስቲ ሰርብስ 57 ሰዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ እያለ በቴክንክ ብልሽት ምክንያት ድልድይ ዘሎ በመግባት እስከ አሁን የ14 ሰዎች አስክሬን ሲገኝ 30 የሚሆኑት ከባድ ጉዳት ላይ ሆስፒታል ሲገኙ የቀሩት በውሃ መወሰዳቸውንና በመኪና ስር ናቸው በማለት ህዝቡ መኪናው ለማንቀሳቀስ ትግል ላይ ናቸው ።
