በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ
በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ የዞንና የወረዳ አመራሮችና አባላት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከየቤታቸው እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በዞኑ የፓርቲው ሰብሳቢ አቶ ግርጃ ገቦውጮ ዛሬ የካቲት 03/2008 ዓ.ም እንደገለጹት ከቅዳሜ ጀምሮ ጉጂ ዞን ቦሬ ወረዳ ላይ ለእስር የተዳረጉት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት መምህር ጥላሁን አለቄ፣ መምህር ዮናስ ገልቱ እና አቶ ኤሊያስ ቶቶላ ናቸው፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት አባላት ቤታቸው በፖሊስ መፈተሹም ታውቋል፡፡
አቶ ግርጃ እንደገለጹት ጉዴሳ ዋደሞ፣ ሽብሩ ጎዳና፣ ዮሃንስ ባልዲ፣ ወ/ሪት ፍሬ ገ/ህይወት፣ ሀጂ ኡመር ሸካ ደግሞ በፖሊስ ማዘዣ ወጥቶባቸው እየተፈለጉ የሚገኙት አባላት ናቸው፡፡
በዞኑ በሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ እየተደረገ ያለው እስር ምክንያት በኦሮሚያ ክልል በተቀሰቀሰው የህዝብ የመብት ጥያቄ ንቅናቄ ላይ ‹‹የዞኑን ህዝብ ታደራጃላችሁ፣ መንግስትን ትቃወማላችሁ›› የሚል መሆኑን አቶ ግርጃ ገልጸዋል፡፡
ለአህያ ፈርቶ ……….ይባል የለም ህወሓትና የትግራይ ህዝብ መስዋእት በከፈለ ነፃ ባወጣ እንደዚህ በጠላትነት ያስፈረጀው ምን ይሆን ? እንደሰው የማቆጠር ህዝብ ሰብአዊ መብቱ ተጠብቆለት ራሱ እንዲያስተዳድር ስላደረግን በጥሩ ቤትና ጥሩ ልብስ እንድትለብሱ ስላደረግን መመስገን ገባን ነበር እኛ ለናንተ የምድር እየሱስ ነበርን፡፡ ውለታ የማተውቁ ሁናችሁ እንጅ፡፡
Debela ?
Debela debelo lebash hageritun ewnetm bemegte rakutun askertachehual anget yelelachu banda yebanda lejoch
We have to go school to learn Ethiopian unity . clearly everybody have tribal problem every comments are based on tribes what’s going on Ethiopian let’s bring all tribes together make one great country . the problem is all parties based on tribes especially after ESAT came it getting worse.
መቼ ዘመን ማለት ሰው ማለት ነው ግን ግን ዘመን ያስተዛዝባል ነው ጉዳዩ
አቤ ቶክቻው በሳል አስተሳሰብ ያለው ወደፊትም የሚኖር ስብዕና የተላበሰ ነው እድሜ እመኝለታለሁ! ወንድምህ ነኝ! አይደለሁም እንደማትለኝ እርገጠኛ ንኝ.
አዎን ኢትዩጵያ የኢትዮጵያዊያን (ማለት የኦሮሞ፣አማራ፣የትግሬ፣የጌራጌ፣የሲማሌውም፣የኤርትራዊም ለምን ኤርትራ አልክ ብትሉነኝ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ 15 ሸህ ሻቢያዎች በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እየተማሩ ናቸው እና ነገሩ እንደሰው ሲታሰብ መልካም ይመስላል ነገር ግን ከወያኔ ጋር ያበረ/የተባበር /በአይናችን እያየን ነው ሰው ሲገደል ገዳዩን እሰየው የሚለው የኦሮማያ ፕሬዚዳን ሙክታር ከድር በወያኔ ሳንባ እየተነፈሰ መሆኑና ለተገደሉት ወገኖች ሃዘኑን አለመግለጽ እኔ ለእሱ አፈረኩኝ ለምን ለሚለው ራሱን አፈላልጋችሁ ብትጠይቁት የሚለውን በሰማን አንድ ቀን መውረድ አይቀረም ከሕዝብ ጋር መጣላት ከሕዝብ መወገን ሲገባው ያለም 100 በመቶ መረጠኝ ያለውን ወገኑን መግድል ማስገደል/አይደለም /መምታት ማስፈራራት ባልተገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እ!ዕ! ሆነ ነገሩ
የተገደለው ሕዝብ ኢትዮጵያዊ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ መሬቱን ለሱዳን የተሰጠበት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አንጂ የዐማራ መሬት፣የኦሮሞ መሬት ብቻ አይደለም ሰምታችሁኛል!
አቶ ስባሃት ነጋ ዶ/ር በክረጽን እና አቶ አባይ ጸሃየ ያሉትን ልንገራችሁ
1- የኢትዮጵያን ኦርቶደክስ አከረካሪውን መተነዋል
2- አማራምን እንደይነሳ አከረካሪውን መተነዋል
3- ኦሮሞውንን አከረካሪውን መተነዋል
4- ሙስሊሙንም አከረካሪውን መተነዋል
ምን ማለት ነው
ሃገር የለህም/ለሽ/፣እምነት የለሽም/የለህም/.ተባብረህ አትኖርም/አብርህ አትኖርም/መተባበር የሚባል ጉዳይ በወያኔና በአጋሮቹ ፣ወገኑን ሃገሩን የሚጠብቅ ወታደር የለህም/ለሽም/ ያለው ወታደር የኢትዮጵያ ልጅ የሚገድል በሆዲ የሚገዛ ግደል ሲባል መፈግደል.ማስገደል፣ማፋን ማሳፈን፣ሰው ለሆዱ ወገኑን ይገድላል! ይህ ነው እየሆነ ያለው ወንድሞች
ወያኔዎች ጎሰኞች፣ጠባቦች አንደነት የሚያፈራቸው አብሮ መኖር የሚያሰጋቸው ያላቸው አእምሮ ጠባብነት የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ የሚያበው አይደልም!
ጠባብነት የበታችነት ምልክት ነው!
ሰ.አ
pls AMARA AND OROMO stop visiting this tabloid kind of web sight.
daka
don’t waste your time responding to debla(BERHE/ABREHET)
they are playing old game by using OROMO/AMARA names.
what z andnets do from borena?
ቅማንት የበጌምድር ነች